У нас вы можете посмотреть бесплатно / ዲጀ ሳሚ ኩሳ / ጁንታ ብለዉ አሰሩኝ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ዲጀ ሳሚ የሙያ ጫፍ የሆኑ ሰዎች የተወለዱበት ጦር ሀይሎች አካባቢ ተወልዶ። በዲጀ ኪን አማካኝነት ወደ ዲጀነት ሙያ ተቀላቅሏል። ሬዲዮ ፋና ፣ 97፣ ኢትዮጵያ ሬዲዮ፣ እንዲሁም ሌሎች የሬዲዮ ጣቢያዎች ላይ 📻 በዲጀነትና በሌሎችም ሙያዎች ሰርቷል። ጓደኞቹ በሰጡትና ወንድሙ በላከለት ሲዲ የጀመረዉ የዲጀነት ሞያ ከክለብ እስከ ራዲዮ ከራዲዮ እስከ ትልልቅ የሙዚቃ ስራዎች እንዲሁም በዉጭ ሀገራት ስራዎቹን ለማቅረብ በቅቷል። ዲጀ ሳሚ ኩሳ የዛሬው የጨዋታ አዋቂ እንግዳ አድርገን ጋብዘነዋል ተከታተሉት:: አዘጋጅና አቅራቢ አርቲስት ሔኖክ መውደድ #henokmewded #chewataawaki #ጨዋታአዋቂ #mihretbelete#ethiopia #ethiopianentertainment #ebs #ethiopianmusic #habesha #musicofethiopa