У нас вы можете посмотреть бесплатно ኢትዮጵያ በጂኦ-ፖለቲካዊ መገኛዋ ምክንያት የሚሸረቡባትን ተለዋዋጭ ሴራዎች በአንድነት እየመከተች ትገኛለች ETV | EBC | EBCDOTSTREAM или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በምሥራቅ አፍሪካ የጂኦ-ፖለቲካ ማዕከል የሆነችው ኢትዮጵያ፣ በስትራቴጂያዊ መገኛዋ እና ባላት የረጅም ዘመን የነፃነት ታሪክ ምክንያት የበርካታ ታሪካዊ ጠላቶች ዒላማ ስትሆን ቆይታለች። ኢትዮጵያ ከጥንት ጀምሮ እስከ አሁን ድረስ የሚሸረቡባትን ተለዋዋጭ ሴራዎች እና ጥቃቶች በሕዝቦቿ የማይናወጥ አንድነት እየመከተች ትገኛለች። ጠላቶቿ ከቀጥታ ወረራ ወደ እጅ አዙር ጦርነት ስልታቸውን ቢቀያይሩም፣ ኢትዮጵያ በየዘመኑ በተነሱ መንግሥታትና በሕዝብ ተጋድሎ ሉዓላዊነቷን አስከብራ ቀጥላለች። #Ethiopia #GeoPolitics #NationalUnity #Sovereignty #EastAfrica #History #NationalDefense #RegionalPower #ኢትዮጵያ #አንድነት #ጂኦ_ፖለቲካ #ሉዓላዊነት #ታሪካዊ_ጠላቶች #ታሪክ #ዮሐንስ_ፈንታሁን