У нас вы можете посмотреть бесплатно Ethiopia : ለራስ ምታት ፍቱን የሆኑ የምግብ አይነቶች или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Subscribe : ኑሮን በዘዴ / @ኑሮንበዘዴ ደንበኛችን ይሁኑ ፡፡ በአንጐላችን ውስጥ የሚገኙ የደምስሮች በተለያዩ ምክንያቶች ቀድሞ ከነበራቸው መጠን ሲጨምሩና ሲቀንሱ፣ ሲያብጡና ሲለጠጡ ለራስ ምታት ህመም ይዳርጋሉ፡፡ራስ ምታት እንደ ህመሙ መነሻነትና የህመም ደረጃ ህክምና ሊያገኝ የሚችል ችግር ሲሆን በራሱ እንደ በሽታ የተከሰተው የራስ ምታት ህመም በተለያዩ መድኃኒቶችና ህክምናዎች ሊፈወስ ይችላል፡፡ለራስ ምታት ህመም እየተባሉ የሚወሰዱ እንደ ፓራሲታሞል፣ ዳይክሎፌናክ፣ አድቪልና አስፕሪን የመሳሰሉ መድኃኒቶች ህመሙን ሊያስታግሱ ይችላሉ፡፡ እነዚህን መድኃኒቶች እንዳሻ እየደጋገሙ መውሰዱ ግን ለሌላ የጤና ችግሮች ይዳርገናል፡፡