У нас вы можете посмотреть бесплатно Nuhamin Teferi/ኑሀሚን ተፈሪ/ ልታዘዝህ እወዳለሁ/letazezih ewedalehu/New protestant song/2025/2017 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Lyrics of the song እዚህ እና እዚያ የምሮጠውን የምባእነውን ትውት ላድርገው ልስማ ያልከውን የሚበጀውን ራሴን ከአንተ አላምነውም በመንገድህ ህያው አድርገኝ መንፈስ ቅዱስ አንተው ምራኝ መንፈስ ቅዱስ አንተው ምራኝ ወደፊት ሊሆን ስላለው ነገር ነህና የምታውቅ ትነግረዋለህ ለሰማህ ተሰነካክሎ እንዳይወድቅ በውስጤ በሙላት አውራ ወደእውነት መሪ የሆንከው ከአባዛኝ አታላይ መንገድ እግሬንም እንድትጠብቀው ከፈቃዴ ጩኸት ለምክርህ ሹክሹክታ ነፍሴ አዘንብላ እንድትኖር ጸንታ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ድምጽህን አላምደኝ የህይወቴ ጉዞ ፈቃድህ ውስጥ ይገኝ ላዳምጥህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x በዚህ በከፋ ዘመን ውስጥ ከምክርህ ፈቀቅ ማለት ሲወድቁ ጠብቆ መማር እጅግ ነውና ሞኝነት በስህተት መንደር እንዳልሆን የክፋን ምክር ሰምቼ የልቤን ጆሮዎች ክፈት እንዳደምጥ አንተን አጥርቼ ከብዙሀን ጩኸት ለምክርህ ሹክሹክታ ነፍሴ አዘንብላ እንድትኖር ጸንታ ጌታ መንፈስ ቅዱስ ድምጽህን አላምደኝ የህይወቴ ጉዞ ፈቃድህ ውስጥ ይገኝ ላዳምጥህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x እሺ ልልህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x ላዳምጥህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x ልታዘዝህ እወዳለሁ በዘመኔ ሁሉ 2x