• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የአእምሮ አቋም скачать в хорошем качестве

የአእምሮ አቋም 3 года назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የአእምሮ አቋም
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የአእምሮ አቋም в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የአእምሮ አቋም или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የአእምሮ አቋም в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የአእምሮ አቋም

amazon https://amzn.to/3VQiUcr አስተሳሰባችንን በ መቀየር እንዴት ሕይወታችንን ወደ ተሻለ ደረጃ መቀየር እንደምንችል የምናይበትን ማይንድ ሴት የተባለ መጸሐፍ ይዘን መጥተናል። መልካም ቆይታ ። ይሄ ማይንድ ሴት የተባለው መጸሐፍ እንዴት አንድ ችክ ያለ እና እድገት ያለው የአእምሮ አቋም መያዝ እንደሚቻል እና አንዱ አቋም እንዴት ከሌላው አቋም የበለጠ ለውጥ ፣ስኬት እንደሚያሳይ የሚገልጽ እና እኛም እንዴት ይኽንን መንገድ መከተል እንደምንችል ይገልፅልናል። በቃት ወይም ታለንት በዘረመል ውስጥ የሚተላለፍ ሳይሆን በአእምሮ ውስጥ በሚያድግ የአቋም እና አመለካከት የተነሳ ነው። አስቲ እጃችሁን እዩት እስቲ ከድሮ ጀምሮ እንዲሁ ናቸው፣ማለት ያው ከመነሻው ያው አንድ አይነት እጅ ነበሩ። ይኽ የሚያሳየው እንደ ቁመት፣ አይን፣ አፍንጫ፣ እና ፣የአይን ቀለማችን ላይ ምንም ብንዳክር የምንለውጠው እንደሌለ ሲሆን ከዚህ በተቃራኒ ያለን ክህሎት ፣ችሎታ፣ስራ፣ ላይ ደግሞ በፈለግነው እና በጣርነው ደረጃ ማሳደግ እንደምንችል ነው። ኬሮል ይኽንን ሀሳብ በጥናት ጭምር ካረጋገጡ ባለሙያዎች ውስጥ አንዷ ስትሆን ፣በዚኽ መጸሐፍዋ ውስጥ ደግሞ ቋሚ እና አዳጊ የአእምሮ አቋም በሚል የጥናትዋን ግኘት አካተዋለች። ቋሚ የአእምሮ አቋም ያላቸው ሰዎች ክህሎት ሁሉም ነገር ነው ብለው ያምናሉ። እናም አንድን ነገር ማድረግ ካልቻሉ፣ በቃ ለኔ አልተሰጠም፣ አልታደልኩም ብለው እራሳቸውን ይኮንናሉ። ልክ ሲፈጠሩ ከዘረ መልአቸው ጋር አብሮ እንደመልካቸው ክህሎታቸው የተሰጣቸው የሚመስላቸው አሉ። ለዚህም ይመስላል አንድ ነገር ጀምረው ምንም ማሻሻል የማይችሉት በሌላ መልኩ አዳጊ የሆነ የአእምሮ አቋም ያላቸው ሰዎች ደግሞ የሚሞክሩት ሁሉ ጊዜአቸውን ሰጥተው ፣ጠንክረው ከሰሩ የሚሳካላቸው እና በብቃት የሚወጡት እንደሆነ ያምናሉ። የአእምሮ አቋማችን ስራችን ላይ ከፍተኛ ተፅእኖ ስላለው እነኚህን ቋሚ የአእምሮ አቋም እና አዳጊ የአእምሮ አቋም የሚባሉትን አካሄዶች በቅርበት ማየት ይጠቅማል። ክኽሎት ያለው ሰው ጠንክሮ መስራት ሲያቅተው ጠንክሮ የሚሰራ ሰው ክኽሎትን ብቻ ያለውን ያሸንፋል። ቋሚ የሆነ የአእምሮ አቋም ያላቸው ሰዎች ክህሎትን አጋነው ሲያነግሱ ይታያል። ሁሌም ባለክኽሎት ሆነው መታየት ይፈልጋሉ። ለዚኽም ይመስላል ማኬንዚን የመሳሰሉ ታላላቅ ድርጅቶች ክህሎት ያላቸውን ሰዎች በመቅጠር መቶ በመቶ በብቃት ስራውን ሁሉ በፍጥነት እንዲሰሩላቸው የሚጠይቁት ። ስራ ላይ ስልጠና ከመስጠት ይልቅ ክኽሎት ያላቸው ናቸው በማለት ቀጥታ ወደ ስራ መደብ በማስገባት ከሰራተኞቹ ትንሽ ስህተት በመፈለግ ወደ ውንጀላ በመግባት ከስራ ማፈናቀል ድረስ የሚደርሱት ። በዚህ ተግባራቸው ቀጣሪዎች ሰራተኞችን ማጣት ብቻ ሳይሆን ፣በማህበረሰቡ ውስጥም ቋሚ የሆነ የአእምሮ አቋም በማሰረፅ አሉታዊ ተጽእኖ ያመጣሉ። ስለዚህ ተቀጣሪዎች ጥሩ ነኝ አይደለሁም በሚል እምቧ አምቧ ጓሮ ውስጥ በመግባት በቀጣሪዎች ዘንድ ተቀባይነት ለማግኘት ከምርታማነት እና ከውጤታማነት ይልቅ ያልተፈለገ ነገር ውስጥ ይገባሉ። ቀጣሪዎችም በዚህ ነገር አይነኬነት ይሰማቸዋል ። እስቲ አዳጊ የአእምሮ አቋም ያላቸው ጋር እንምጣ። ለልጆች ጠጠር ያለ የሒሳብ እንቆቅልሽ ብትሰጡዋቸው ፤እንቆቅልሹን በመስራት ሌላ ጥያቄ እንድትሰጡዋቸው ይጠብቃሉ። ተጨማሪ እንቆቅልሾችን ለመስራት የሚያሳዩት ፍላጎት የበለጠ ነጥብ ለማግኘት ሳይሆን በመጀመርያ ከፈቱት እንቆቅልሽ በመነሳት ፣የበለጠ እርካታ ለማግኘት ከሚለው ስሜት ነው። ሁሌም አጅግ ጥሩ ከሚባለው ስራ የበለጠ ለመማር እድሉን ይጠቀማሉ። በዚኽም አዳዲስ ነገሮችን በመሞከር የበለጠ ውጤታማ በመሆን አንድን ስራ በተደጋጋሚ መለማመድ እንዴት ወደ ብቃት እንደሚያደርስ ይማራሉ ። እስቲ የሁለት ሰዎችን ምሳሌ እንይ አንደኛው ሊይ ላኮካ የተባለው የካይስለር የሚባል ድርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ ሲሆን ሀለተኛው ሉ ገርስነር የቀድሞ የአይ ቢ ኤም የሚባል ደርጅት ዋና ስራ አስኪያጅ እኘኚህ ሁለቱም ሰዎች የሚሰሩበት ድርጅት በጣም በችግር ላይ በነበረበት ወቅት ነው የመጡት ። ግና ሁለቱም ስራ አስኪያጆች የየድርጅቶቻቸውን ችግሮች ፈተው ወደ ከፍታ አድርሰዋል ። ታዲያ ነገሩ በኋላ ነው የመጣው ሊዬ ላኮካ ለድርጅቱ ባስገኘው ለውጥ ተኮፍሶ ዙርያውን በአድናቂዎች በመክበብ ፣ስለ ራሱ ክብር መጨነቅ ቀጠለ ። በዚኽም ለራሱ ያለውን የወረደ ክብር መካብ እንጂ ለድርጅቱ ተግቶ መስራቱን አቆመ ። ድርጅቱ በሽያጭ ገቢው ሲያስሽቆለቁል ቸል ማለት እና የፈጠራ ብቃት ያላቸውን ሰራተኞች ሳይቀር ከስራ ገበታቸው ላይ ማባረር ጀመረ እነዚህ ድርጊቶቹ ድርጅቱን የበለጠ ወደ ኪሳራ አመራው። ሀለተኛው እና የአይ ቢ ኤም ስራ አስኪያጅ የነበረው ሊ ገርስነር በበኩሉ በድርጅቱ ውስጥ የነበረውን የውስጥ ለውስጥ የቡድን ፉክክር እና ፉክቻ በመጀመርያ አስተዋለ። ከዛም ቀድሞ የነበረውን የአስተዳደር መዋቅር በማስቀረት እታች ወርዶ እንደማንኛውም ተራ ሰራተኛ መግባባት እና መስራት ጀመረ። በቡድን ስራ ላይ በማተኮር እና ከቀድሞ ስህተቶች በመማር እውነተኛ አዳጊ የአእምሮ ብቃትን ማሣየት ጀመረ በዚኽም ቋሚ እድገት ለአይ ቢ ኤም ማምጣት ቻለ። ወደ ሌላ መልካም አርአያ ስንመጣ ማይክል ጆርዳንን እናገኛለን ዝነኛው የቅርጫት ኳስ ተጫዋች ማይክል ጆርዳን በአንድ ወቅት እንዲህ ብሎ ነበር:: ዘጠኝ ሺህ የቅርጫት ኳስ ውርወራዎችን ከቅርጫት መረብ ውስጥ ሳላስገባ ቀርቺያለሁ። እንዲሁም ሶስት መቶ ጨዋታዎች አምልጠውኛል በሃያ ስድስት ውድድሮች ላይ አልተሳተፍኩም እንዲሁ የመጨረሻ ሰዓት ወሳኝ የቅጣት የቅርጫት ኳስ ውርወራ ስቼአለሁ በተደጋጋሚ በሙያዬ ስወድቅ ስነሳ ነበር። ለዛም ነው ስኬታማ የሆኑኩት ይላል ማይክል ጆርዳን። ይኽ ታላቅ ሰው እንዲህ ያለው በቅርጫት ኳስ ተጫዋችነቱ የመጀመርያው ቢሊየነር ከሆነ በሁዋላ ነው። ፈተናዎችኝ እና እንቅፋቶችን ከሕይወታችን ለማስወገድ መጣር የቋሚ የአእምሮ አቋም ባለቤት የመሆን ምልክት ነው። አንድ ነገር ላይ ብዙ ከሰራችሁ ለውድቀታችሁ የሚኖራችሁ ሰበብ እየቀነሰ ነው የሚሄደው። ብዙዎች በሱፐር ማን ላይ ዋና ተዋናይ ሆኖ በተወነው ገፀ ባሕሪው የሚያውቁት ክሪስቶፈር ሪቭ በደረሰበት ድንገተኛ አደጋ ከአንገት በታች በሙሉ ፓራላይዝድ ሆኖ መንቀሳቀስ አይችልም ነበር። ነገር ግን አልሸነፍም በማለት ስለ የጀርባ አጥንት ስብራት አክቲቪስት በመሆን ለሰዎች የተለያዩ ግንዛቤዎችን በመስጠት ጠንክሮ ይሰራ ነበር። ይኽ ብቻ ሳይሆን በአካላዊ እንቅስቃሴ በመበርታቱ እጁን እና እግሩን በመቀጠል የቀረውን የሰውነቱን ክፍል ቀስ በቀስ ማንቀሳቀስ ቻለ። በስተመጨረሻ በመሉ ጤንነት ከውሀ ገንዳ ስር ገብቶ መራመድ ሁሉ ቻለ። በሚገርም ሁኔታ ሀላችንም አዳጊ በሆነ የአእምሮ አቋም ስጦታ ነው የተፈጠርነው ። ህፃናት ለዚ ጥሩ ማሳያዎች ናቸው ሁሌም አዲስ ነገርን ማድረግ ይፈልጋሉ ። ነገር ግን ከአንድ እሰከ ሶስት ባለው የእድሜ ክልል ውስጥ የአእምሮ አቋም ይወሰናል። እናም ከቤተሰብ ባሻገር መምህራንም የአእምሮአችንን አቋም ይወስናሉ። መጥፎ መምህር ዝቅተኛ ውጤት ያመጣን ተማሪ መቼም እንደማይሻሻል ሲነግረው መልካም መመህር ደግሞ ነገ አሻሽሎ መስራት እንደሚችል ይነግረዋል ። የሚደንቀው ግን በየትኛውም እድሜ ላይ አዳጊ የአእምሮ አቋም ወይም ግሮውዝ ማይንድ ሴት ማዳበር ይችላል ። እስቲ የሚከተለውን ሞክሩ። በሚቀጥለው አንድ ነገር ሲደፋባችሁ ወይ ሲወድቅባችሁ በራሳችሁ ላይ የእርግማን ቃል አታውጡ አይ የኔ ነገር፣ ምን አይነት የማረባ ነኝ ምናምን ብላችሁ ክስተቱን ከእናንተ ማንነት ጋር አታገናኙት በምትኩ ሌላ ጊዜ እንዲህ እንዳይከሰት ምን ማረግ እንዳለባችሁ አስተውሉ እና የዛሬው አንድ ክስተት እንደሆነ ቀለል አርጋችሁ ውሰዱት። በቃ የሆነው ሆኑዋል በሚቀጥለው አስተካክላለሁ ማለት እንጂ ሁሌ ችግር እንዳለባችሁ መቁጠር አዳጊ የአእምሮ አቋም እንዳይኖራችሁ ያደርጋል ። በዚህ አካሄድ ነው ወደ ትልቅ ደረጃ እና ሕልማችሁ የምትደርሱት። video and music credit :www.pixbay.com

Comments
  • የህይወት ካርታ ፡ ራዕይ || The Map of Life : Vision - ክፍል 1 3 года назад
    የህይወት ካርታ ፡ ራዕይ || The Map of Life : Vision - ክፍል 1
    Опубликовано: 3 года назад
  • የአዕምሮ ህመምን እንዴት  እናክመው ? 4 года назад
    የአዕምሮ ህመምን እንዴት እናክመው ?
    Опубликовано: 4 года назад
  • የህይወትን ትርጉም ፍለጋ  የመጸሃፍ ቅምሻ ፡Man's Search For Meaning by Viktor  Frankl  ፡ Book review  in Amharic 3 года назад
    የህይወትን ትርጉም ፍለጋ የመጸሃፍ ቅምሻ ፡Man's Search For Meaning by Viktor Frankl ፡ Book review in Amharic
    Опубликовано: 3 года назад
  • አንድ ሰው  ከአእምሮአችን  ውስጥ አልወጣ የሚልበት  ሁለት ምክንያቶች።| Psychology |@nekuaemiro 2 года назад
    አንድ ሰው ከአእምሮአችን ውስጥ አልወጣ የሚልበት ሁለት ምክንያቶች።| Psychology |@nekuaemiro
    Опубликовано: 2 года назад
  • ChatGPT за 10 минут: Полный гайд для новичков 2 месяца назад
    ChatGPT за 10 минут: Полный гайд для новичков
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ህሊና እና ስብዕና - የማይንድ ሴት ፕሮግራም 7 лет назад
    ህሊና እና ስብዕና - የማይንድ ሴት ፕሮግራም
    Опубликовано: 7 лет назад
  • የሰውን አእምሮ ለማንበብ የሚረዱ 5 ዘዴዎች | simple techniques to read peoples mind | short story | tibeb silas 2 года назад
    የሰውን አእምሮ ለማንበብ የሚረዱ 5 ዘዴዎች | simple techniques to read peoples mind | short story | tibeb silas
    Опубликовано: 2 года назад
  • ||አቋም የሌለዉ ክርስትና|| በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficia 1 год назад
    ||አቋም የሌለዉ ክርስትና|| በአገልጋይ ዮናታን አክሊሉ Yonatan Aklilu | @MARSILTVWORLDWIDE @yonatanakliluofficia
    Опубликовано: 1 год назад
  • የህይወት ስጦታቹን የምታገኙበት መንገድ! | inspire ethiopia | shanta 2 года назад
    የህይወት ስጦታቹን የምታገኙበት መንገድ! | inspire ethiopia | shanta
    Опубликовано: 2 года назад
  • የአንድ ስራ አስኪያጅ ማስታወሻ ፣ከክታብ መጸሐፍት ዳሰሳ። The Diary Of A CEO Трансляция закончилась 2 месяца назад
    የአንድ ስራ አስኪያጅ ማስታወሻ ፣ከክታብ መጸሐፍት ዳሰሳ። The Diary Of A CEO
    Опубликовано: Трансляция закончилась 2 месяца назад
  • ማይንድሴት  አማርኛ አነቃቂ ንግግር /by Zinabu Girma/ On Growth mind set 4 года назад
    ማይንድሴት አማርኛ አነቃቂ ንግግር /by Zinabu Girma/ On Growth mind set
    Опубликовано: 4 года назад
  • የድህነት ፍጻሜ በጄፌሪ ሳክስ||The End Of Poverty| Kitab Book Reviews 4 месяца назад
    የድህነት ፍጻሜ በጄፌሪ ሳክስ||The End Of Poverty| Kitab Book Reviews
    Опубликовано: 4 месяца назад
  • የአእምሮ ስፖርት/ብሬን ጂም ለጠቅላላ አእምሮአችን ልቀት !! 4 года назад
    የአእምሮ ስፖርት/ብሬን ጂም ለጠቅላላ አእምሮአችን ልቀት !!
    Опубликовано: 4 года назад
  • ማይንድ ሴት/አዝናኝ አስተማሪ ጭውውት/ መሀልዬ ጥበብ/Sofia Shibabaw. 3 года назад
    ማይንድ ሴት/አዝናኝ አስተማሪ ጭውውት/ መሀልዬ ጥበብ/Sofia Shibabaw.
    Опубликовано: 3 года назад
  • Турция думала, что контролирует Африканский Рог — но затем вмешался Израиль 3 дня назад
    Турция думала, что контролирует Африканский Рог — но затем вмешался Израиль
    Опубликовано: 3 дня назад
  • Украинский фронт - срочные переговоры. Зеленский просит денег. 19.02.26 Саня во Флориде 1 день назад
    Украинский фронт - срочные переговоры. Зеленский просит денег. 19.02.26 Саня во Флориде
    Опубликовано: 1 день назад
  • How to Study English When Your Alone || Graded Reader || Improve Your English 13 часов назад
    How to Study English When Your Alone || Graded Reader || Improve Your English
    Опубликовано: 13 часов назад
  • 15 Нейросетей Мощнее ChatGPT — Бесплатные и Без VPN 16 часов назад
    15 Нейросетей Мощнее ChatGPT — Бесплатные и Без VPN
    Опубликовано: 16 часов назад
  • ማይንድ SET መፅሄፍ -ዶ/ር ምህረት ደበበ @ArtsTvWorld 5 лет назад
    ማይንድ SET መፅሄፍ -ዶ/ር ምህረት ደበበ @ArtsTvWorld
    Опубликовано: 5 лет назад
  • Студент 18 лет умер на 6 минут – Иисус показал, что ждёт Россию осенью 2026 года ⚠️ 3 дня назад
    Студент 18 лет умер на 6 минут – Иисус показал, что ждёт Россию осенью 2026 года ⚠️
    Опубликовано: 3 дня назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5