У нас вы можете посмотреть бесплатно New Chapter | Life Change | Emotional Video или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የፈለገ ቢበላሽም ይሄ ቪድዮ ይድረሳችሁ ብዬ ለቅቄዋለው 😊 እርሜን ከአመት በኋላ ቪድዮ ብሰራ ባለቀ ሰዓት ከመሀል ምስል ጠፋብኝ …ያው የምስል ኮንቲኒቲ ከሚበላሽ ድምፅ ይለያይ በሚለው መሀል ላይ ትንሽ አበላሽቻለው፤ እሱ ብቻ አይደለም በየመሀሉ የሚያልፍ ፕሌን እና ሌሎች ጥልቅ ያሉ ድምጾችንም እንግዲህ አብራችሁ አጣጥሟቸው፡፡ ትረዱኛላችሁ ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ በቀጣይ ቪድዮ አስተካክላለሁ፡፡😌 እና በተረፈ እንዲህ አይነት ስሜት ውስጥ ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ካላችሁ ለብቻችሁ እንዳልሆናችሁ ነገሮች እንደሚስተካከሉ እና ሳቅ ጨዋታችሁ ጉልበት ተስፋችሁ እንደሚመለስ ልነግራችሁ እወዳለሁ፡፡ ዛሬን ያዘው፤ ትናንት የመታኝ እንቅፋት ነገ የሚገጥመኝ ገደል አትበይ አሁንሽን ጠበቅ አድርጊው እሱ ነው ዋጋ ያለው አይገርምህም ትችላህ አይገርምሽም ትችያለሽ ድብን አርገሽ ታሸንፊያለሽ ጉድ እስኪሉህ ታስደምማለህ የሚገርም ጭንቅላት አለህ መፍትሄሽ ስንት ቋጠሮ ይፈታል ለማን ብለህ ታቀረቅራለህ አንገትህን ያሰበረህ ካንተ የሚበልጥ አይደለም ክፍ በለው ፍልቅልቅ በይ ሳቅሽ ለሌላው እስኪጋባ እየው እንዴት ቆንጅዬ እንደሆንክ እይው እንዴት እንደምታምሪ ታስፈልጋለህ ታስፈልጊያለሽ እናስፈልጋለን እሺ? –––––––––––––––––––––––––––––– በሌላ የማህበረሰብ ገፆች ልታገኙኝ ለምትፈልጉ Twitter - / samru_q Instagram - / samru_l Telegram - https://t.me/athome_withsamri –––––––––––––––––––––––––––––– Good For You by THBD / thbdsultan Creative Commons — Attribution 3.0 Unported— CC BY 3.0 Free Download / Stream: http://bit.ly/2PgU6Mu Music promoted by Audio Library • Good For You – THBD (No Copyright Music) ––––––––––––––––––––––––––––––