У нас вы можете посмотреть бесплатно ለዘሠርዓ ለነ - ስብሐተ ነግህ ዘዘወረደ ተክሌ ዝማሜ እና ሽብሻቦ ~ በአፈ ሊቅ ሞገስ ሥዩም или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በአሁኑ ሰዓት መጥፋት ላይ የሚገኘው የጥንቱ የደብረ ታቦር ተክሌ አቋቋም በሰሜን አሜሪካ በቀዳሚነት ያሰሙት፤ የክቡር መልአከ ገነት ጥሩነህ ጌታሁን ስመ ጥር ደቀ መዝሙር የታዕካ ነገሥት በዓታ ለማርያም ፍሬ የሆኑት አንጋፋው አፈ ሊቅ (ሊቀ መዘምራን) ሞገስ ሥዩም፤ ከቅዱስ ያሬድ የጾመ ድጓ ምስጋና ክፍል የሚገኘው የሰንበት መዝሙር ምዕራፍ መወድስና ስብሐተ ነግህ ቃለ እግዚአብሔር በተክሌ አቋቋም ያቀርቡልናል። Join this channel to get access to perks: / @dskmeotc21