У нас вы можете посмотреть бесплатно (መርካቶ) Walking Downtown Merkato #3 Addis Abeba Ethiopia или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Walking Downtown Merkato #3 Addis Abeba Ethiopia #2023 This is the 3rd Mercato walk. Mercato is the largest open air market in Africa and includes large commercial buildings. It's a market where everything from expensive to cheap - from wholesale to retail - is all in one place. If they want, they can enter from commercial buildings and buy it in bulk and expensive; alternatively, you can shop from street vendors as you can. Another thing that makes Mercato unique is that it is common to use donkeys for transport in the city. As we can see in the video, donkeys loaded with goods collide with people and cars alike. In fact, this video does not include much, but the number and pressure of these animals increases in the area where the grain trade is widespread. Recently, the government has been cracking down on those who are selling rubber on the road, so Mercato is less crowded than usual. Her usual brilliance is absent. Some shops also appear to be closed. Walk with me and you will see a certain part of the Mercato. By the way, I'll be watching her on behalf of Mercato from time to time, so stay tuned for more videos. ይሄኛው 3ኛው የመርካቶ ጉዞዮ ነው፡፡ መርካቶ ከአፍሪካ አንደኛ ነው የሚባልለት የመንገድ ላይ ንግድ ያለበት ሲሆን ትላልቅ የንግድ ህንጻዎችም ይገኙበታል፡፡ ከውድ እስከ ርካሽ - ከጅምላ እስከ ችርቻሮ በአንድ ላይ የሚገኝበት ገበያ ነው፡፡ ቢፈልጉ ከንግድ ህንጻዎች ገብተው በጅምላ እና በውድ ይሸምቱበታል፤ አሊያ ደግሞ እንደ አቅም ከመንገድ ላይ ነጋዴዎች መሸመት ይቻላል፡፡ ሌላው መርካቶን ለየት የሚያደርጋት፣ በከተማ ውስጥ አህያን ለጭነት ትራንስፖርት መጠቀም የተለመደ መሆኑ ነው፡፡ በቪዲዮው እንደምንመለከተው እቃ የጫኑ አህያዎች ከሰው እና ከመኪና ጋር እኩል ይጋፋሉ፡፡ እንደውም በዚህኛው ቪዲዮ ብዙም አልተካተተም ምንጂ እህል ንግድ በስፋት በሚነገድበት አካባቢ የእንዚህ እንስሳቶች ብዛት እና ግፊያ ይጨምራል፡፡ በቅርቡ መንግስት የመንገድ ላይ ላስቲክ ጋርደው የሚነግዱትን እያስነሳቸው በመሆኑ መርካቶ ከወትሮው ግርግሩ ቀንሶ ይታያል፡፡ የዘወትር ድምቀቷ የለም፡፡ የተወሰኑ ሱቆችም ዝግ ሆነው ይታያሉ፡፡ አብረውኝ ይጓዙ የተወሰነውን የመርካቶን ክፍል ያዩበታል፡፡ በነገራችን ላይ በተለያየ ጊዜ መርካቶን ወክ የማደርግባት፣ የማያት ስለሆነ ሌሎች ከዚህ ሰፋ ያሉ ቪዲዮዎችንም ይጠብቁ፡፡ #walk #tour #addisababa #africa