У нас вы можете посмотреть бесплатно ፕሬዝዳንት መሆኑን ሳታውቅ ቦታውን ለነጭ ተሳፋሪ ቀይር ያለችው "ሆስተስ" አሳዛኝ መጨረሻ | IbrahimTraoré или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"ያላሰበችው የገጠማት ሆስተስ" የቡርኪናፋሶ ወጣቱ ፕሬዝዳንት በፍራን ፕሌን የቢዝነስ ክላስ ወንበራቸው ላይ ተራ ተሳፋሪ መስለው ተቀምጠዋል ። ሰውየው አጃቢዎችን የማይሻው ። ቦዲ ጋርድ የማያስደስተው ትሁቱ መሪ የቡርኪናፋሶው ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራዎሬ ነበሩ። ከረጅም ጊዜያት በኋላ በአፍሪካ አህጉር የፈነጠቀ ፋና የብዙዎች ተስፋ የቡርኪናፋሶው ወጣቱን ትሁቱን ፕሬዝዳንት ዳግማዊ ቶማስ ሳንካራ ይሉታል ። ነገሩ እንዲህ ነው, ከቀናት በፊት ነው ፕሬዚዳንት ኢብራሂም ትራዎሬ ከአፍሪካ ምድር በሺዎች ኪሎሜትሮች እርቀው ወደ አውሮፓ አቅንተው በዓለም መድረክ ላይ ተገኝተው ዲፕሎማሲያዊ ስብሰባቸውን አጠናቀው ወደ እናት ሀገራቸው ሊመለሱ, በሀገረ ፈረንሳይ በአየር መንገድ ተገኝቶ, በፕሌኑ የ "Buisness" መቀመጫ ወንበሩ ላይ ተቀምጧል ። የበረራ አስተናጋጇ ክሌር ሰውየው ፕሬዝዳንት መሆናቸውን ማወቅ አልቻለችም። እናም ፕረዝዳንቱን, በተመሳሳይ በረራ ላይ ላለ ቅንጦት ለለመደ ለአንድ የድርጅት ዋና ሀላፊ Ceo ለሆነ ሰው መቀመጫቸውን እንዲለቁለት ጠየቀች። ትዕግስት የታየበት የበረራ ጉዞ በፕሌኑ መዳረሻ ቡርኪና ፋሶ "ወገ ዱጉ" ፕሌኑ ካረፈ በኋላ የበረራ አስተናጋጇንም ያስደነገጠ የእውነት ሀቅ ይገለጣል ፤ ፍትህም ይፈፀማል ። ማስታወሻያ :- ይህ የትራኦሬ ላይ የተመሰረተ ልበወለድ ነው, በህይወት መንገድ ገጠመኝ ሰዎችን ከላይ በሚታይ አልባሳት ሳይሆን, በተግባራቸው እንድንመዝናቸው, እንድንማርበት ትምህርት ይሆናል በማለት ነው ያካፈልናችሁ። "Note: This is a fictional story, not a true event involving Traore. We shared it with you hoping it will be a lesson for us to judge people by their actions, not by their outward appearance, and to learn from our experiences in life." Make sure to subscribe and click the bell icon to stay updated with our latest uploads. Thank you for watching "Our mission at Ethio App is to provide you with the latest updates on Ethiopian politics, historical events, sports coverage, global news, app reviews, and a variety of informative content reflecting current events. Your voice matters, so don't forget to share your thoughts in the comments and engage with our growing community! 💡Have suggestions? ✉️ Your feedback matters! Connect with us: ‣Telegram: https://t.me/ethioapk ‣Facebook: / anuarnegn In this gripping video, witness how a seemingly ordinary flight takes a dramatic turn when a flight attendant disrespects a quiet passenger, unaware that he is Ibrahim Traoré, the President of Burkina Faso. As tensions escalate in the air, the shocking truth unfolds upon landing, leaving the crew and a French CEO in complete disbelief. This powerful story underscores the themes of dignity, strength, and the revelation of hidden power. Join us as we explore how respect and recognition can change everything in an instant! #IbrahimTraoré #BurkinaFaso #FlightDrama