У нас вы можете посмотреть бесплатно ኢየሱስ ስለ እኔ ግድ አይልህምን? ይሁዳችን በየት አለ?JESUS, Do You Even CARE? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በአማርኛ.JESUS, Do You Even CARE?#HungryGen #Jesus #holyspirit በዚህ ኃይለኛ ስብከት ከሉቃስ 10፡38-42 ባለው የማርታና የማርያምን ታሪክ አብረውን ይመርምሩ። *ማርታ:* በሥራ ብዛት፣ ጭንቀትና ፍጽምናን በመፈለግ ተጠምዳ ነበር። *ማርያም:* የኢየሱስን እግር ስር በመቀመጥና እርሱን በማዳመጥ ተገቢውን መርጣለች። *የኢየሱስ ትምህርት:* ኢየሱስ ህብረታችን እና ትኩረታችን ከሥራ ብዛት እንደሚበልጥ ገልጿል። *የኛ ፈተና:* እኛም ብዙውን ጊዜ በጭንቀት፣ በሰው ይሁንታ ወይም ሰይጣን በሚፈጥርብን ሥራ ብዛት እንዘናጋለን። *መፍትሄው:* በኢየሱስ እረፍት ይኑር። እርሱ የሕይወት እንጀራችን ነው፣ ለሁሉ ነገር በቂ ነው። ይህን መልእክት ለማዳረስ Like፣ Share እና Subscribe ያድርጉ! #ZARAELWORDOFGOD #ZARAELMINISTRY #EthioChristian #AmharicSermon #WordOfGod #SpiritualGrowth #MarthaAndMary #Worship #Prayer #RestInGod #GodIsEnough Join us in this powerful sermon as we explore the story of Martha and Mary from Luke 10:38-42. *Martha:* Consumed by busy service and worry, striving for perfection. *Mary:* Chose to sit at Jesus' feet, prioritizing His presence and listening. *Jesus' Teaching:* Jesus revealed that our fellowship and attention are more important than busy work. *Our Challenge:* We often get distracted by worries, human approval, or Satan's attempts to keep us busy. *The Solution:* Choose to rest in Jesus. He is our "Bread of Life," sufficient for all our needs. Like, Share, and Subscribe to help spread this message! #ZARAELWORDOFGOD #ZARAELMINISTRY #EthioChristian #AmharicSermon #WordOfGod #SpiritualGrowth #MarthaAndMary #Worship #Prayer #RestInGod #GodIsEnough እንኳን ወደ ዛራዜል የእግዚአብሔር ቃል አገልግሎት በሰላም መጡ! @zarael-bwn YouTube ቻናላችን መለያ ነው፡፡ አላማውም ሰዎች በመንፈሳዊ እውቀት እንዲያድጉ፤ እንዲታነጹ፤ እንዲበረቱ ፤ እንዲጸኑ፤ እንዲታደሱና እንዲጽናኑ በማድረግ እስከ ፍጻሜው ድረስ እንዲሄዱ ማገዝ ነው፡፡ በተጨማሪም በህብረት ማገልገልን እናይበታለን፡፡ እነዚህንም ሊንኩን በመክፈት ይመልከቱ • የትንቢትን ቃል ማስፈጸም! ሞጋች መልእክት ነው! እንዴት? በምድር ... • የምታምነውና የምታደርገው በእውቀት ይሁን! ይህ ቻናል ፤ የእግዚአብሔር ቃል የሆነውን መጽሐፍ ቅዱስን መሰረት በማድረግ፤ ዘመኑን የሚዋጁ መልእክቶችን፤ መሰረታዊ ትምህርቶችን፤ ውይይቶችን፤ የሕይወት ተሞክሮዎችን፤ ጽሁፋዊ ሰራዎችንና ሌሎችንም እንዲያዝ ሆኖ የተቀረጸ ነው፡፡ ይህ አገልግሎት በተለያዩ ቤተ ክርስቲያናት በሚያገለግሉ አገልጋዮች በህብረት የሚዘጋጅ ነው፡፡ አገልጋዮችን በግል ለማግኘት ለምትፈልጉ በሚለቀቁት ቪዲዮች ላይ በሚገኘው አድረሻቸው ማግኘት ይችላሉ፡፡ መጽሀፍ ቅዱስ ፣ኢየሱስ ፤ክርስቲያናዊ አስተምሮ፣ የጊዜው ቃል፤ስብከት፤ እምነትና ድነት፤ መጽናናት፤ መበርታት፤ ማወቅ፤ፀሎት ፡ምክር የመሳሰሉ አግልግሎቶችን ይካታተሉ፡፡ አብረውን መስራት ከፈለጉ በኮሜንት ቦክስ ውስጥ ያሎትን ሀሳብ ያስቀምጡ፡፡ አልያም ቪዲዮቹን ሲመለከቱ በሚያገኙዋቸው አድራሻዎች ያግኙን፡፡በ+251 0912 65 84 65 ይደውሉልን! / biruck.girma https://t.me/+KhG0S644cSExZWY0 @ zarael-bwn