У нас вы можете посмотреть бесплатно ከዋልድባ ሰቋር ኪዳነ ምሕረት አንድነት ገዳም የተላከ የበረከት ጥሪ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"…በጉብዝና ወራታቸው ወቅት ከስግደት ጋር አርሰው ቆፍረው፣ ሰዓታት ማኅሌቱን ቁመው ቀድሰው አቁርበው፣ በዋሻ፣ በፉርኩታው፣ በጫካው ሱባኤ ገብተው ይጸልዩ የነበሩት አባቶች የእርጅና ዘመናቸው ሲመጣ ወጣቶቹ በቅርብ ሊያግዟቸው፣ ሊራዷቸው ወደሚችሉበት ወደ ማዕከል ይመጣሉ። እዚያ ያመጡና በዚህ አዳራሽ ውስጥ ይቆያሉ። "…አባቶቻችን በዚህ አዳራሽ ውስጥ የታመሙት እየተረዱ፣ እየተደገፉ ይቆያሉ፣ ከእርጅና በቀር በሕመም ምክንያት የገቡቱ ከሕመማቸው ከዳኑ ከዚህ አዳራሽ ይወጡና በበዓታቸው ይቆያሉ፣ አረጋውያኑ ግን እስኪሞቱ ድረስ በቱሀን፣ በቁንጫ፣ በቅማል እየተበሉ ተንገብግበው ወደማይቀረው ዓለም ያልፋሉ። "…ይሄን ለመቀየር በጣም ቀላል ነው። ይሄ የቤተ ክህነቱ ሥራ ነበር። ነገር ግን አልሆነም። ቤተ ክህነቱ አልሠራውም ብለን ግን እኛ እጅ እግራችንን አጣጥፈን እኔና እናንተ መቀመጥ የለብንም። የበረከት ሥራ ሠርተን፣ በዚያ ላይ እኒህን በመሳሰሉ ምድራውያን መላእክት በዋልድባ አባቶቻችን ተመርቀን፣ መልካም ሥራ ሠርተን ማለፍ ነው ያለብን። ከምር ዕድለኞች ነን። ይሄ መመረጥ አይደለምን? ማርያምን መመረጥ ነው። ዋልድባ ሰቋር ኪዳነ ምሕረት አንድነት ገዳም የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አዲርቃይ ቅርንጫፍ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000082896458 SWIFT/BIC ~ CBETETAA ዋልድባ ሰቋር ኪዳነ ምሕረት አንድነት ገዳም አቢሲኒያ ባንክ ደባርቅ ቅርንጫፍ የባንክ ሂሳብ ቁጥር 247069461 SWIFT~ ABYSETAA • እኛ ልጆቻቸው እያለን አባቶቻችን አይራቡም። • እኛ ልጆቻቸው እያለን ዋልድባ ገዳማችን አይፈታም።