У нас вы можете посмотреть бесплатно ብፁዕ አቡነ ዳንኤል የአፋር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የጥምቀት በአል አከባበር በአፋር ሀገረ ስብከት ********* የ2018 ዓ.ም የጥምቀት በዓል፣ በአፋር ሀገረ ስብከት በአዋሽ 7ኪሎ ከተማ በድምቀት ተከበሮ ዋለ። በበዓሉ ላይ ብጹዕ አቡነ ዳንኤል የአፋር ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ፣ የሀገረ ስብከቱ የስራ ክፍል ኃላፊዎች ፣ የገዳማትና አድባራት አስተዳዳሪዎች፣ ሊቃውንተ ቤተ ክርስቲያን፣ የሰንበት ትምህርት ቤት ወጣቶች እጅግ በርካታ ምዕመናን በተገኙበት መንፈሳዊ ስርአቱን በጠበቀ መልኩ በደመቀ ሁኔታ ተከበረ ። የአፋር ሀገረ ስብከት ህዝብ ግንኙነት ክፍል አዋሽ 7ኪሎ/አፋር/ኢትዮጵያ ጥር 11/2018 ዓ.ም