У нас вы можете посмотреть бесплатно አበራሽ ጋጋ - ገርማሚዲ | Aberash Gaga - Germamidi | Muzikawi - Adey Zema 2013 [Original] или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም ሳውንድ ስቱዲዮ ከአዲስ አመት ዋዜማ ዝግጅት ቀጥሎ ለሁለተኛ ግዜ ምርጥ ሙዚቃዊ ቅንብሮችን እና ቱባ ባህሎችን የሚያስተዋውቅበትን - ሙዚቃዊ አደይ ዜማ- የሚል መለያ የተሰጠውን ዝግጅት ለማስጀመር እና ለዚያ ቀረጻ የሚሆነውን ስቱዲዮ በተለይም በዎላይታ እና ኮንታ ባህላዊ አልባሳት እና ጌጣጌጦች የማስዋብ ዝግጅቱን የደቡብ ክልል አስተባባሪያችን ሀብታሙ ወ/ሚካኤል እና ሰናይ መኮንን የጠዋት የቀጥታ ቀረጻው ከመጀመሩ በፊት ለጆርጋ መስፍን ለማስረከብ ስራቸውን ማልደው ጀምረዋል። ከስቱዲዮው ጀርባ ባለው የ እንግዳ መቀቢያ ሳሎን ውስጥ የዎላይታን እና የኮንታን ባህላዊ ሙዚቃዎች ለማስተዋወቅ የመጡት የባህል ቡድኖች አባላት በእንግዳ መቀበያ ሳሎን ውስጥ በሳቅ የታጀበ ወጋቸውን ቀጥለዋል። ፈጥና መግባባቷን በተለይም ከሰላም ሳውንድ ቡድን አባላት ጋር የነበራትን ቅርበት ያየ ሰው ተግባቢነቷን እና ቀልድ አዋቂነቷን በቀላሉ ይረዳል። በየንግግሮቿ መሃል ከሰአታት በኋላ በጉጉት በምትጠብቀው ቀረጻ የምታቀርባቸውን በተለይም እሷን በሚያውቁ አድናቂዎቿ የሚወደዱትን ሙዚቃዎች በየመካከሉ ታንጎራጉራለች። ሶኬ እና አጀቾ ከሚባሉ ወንዞች የሚገኙት የመንትዮቹ አጆራ ፏፏቴዎች መገኛ፣ የጦሳ ፔንጊያ (የእግዜር መተላለፊያ)፣ የባለ ግርማ ሞገሱ የዳሞታ ተራራ መገኛ ከሆነችው ዎላይታ የተገኘችው አበራሽ ጋጋ በተለየ ሁኔታ በዎላይታ ሙዚቃዎቿ እና ከደቡብ ክልል የሙዚቀኞች ማህበር ጋር በጋራ በምታቀርባቸው ህብረዜማዎች እጅጉን ትታወቃለች። በወላይታ ባህላዊ እና ታሪካዊ መስህቦች መኩራቷን ገርማሜዲ በማለት ትጫወተዋለች።እኛም ገርማሜዲን ከፍ ባለ የሙዚቃ ቅንብር እና ቀረጻ እንዲህ አቅርበነዋል ። የመዚቃ መሳሪያ ተጫዋቾች ጋሻሁነኝ መላከ - ድረምስ አዲስአለም ዘውዱ - ቤዝ አድማሱ አበራ - ጊታር ጆርጋ መስፍን - ኪቦርድስ ኤፍሬም ውብሸት - ትሮምቦን ጥበቡ ተስፋዬ - ሳክስፎን ሰለሞን በትረማርያም - ትራምፔት ሚሊዮን አድነው -ፐርከሽን ሚዩዚካል ዳይሬክተር፥ ጆርጋ መስፍን ፕሮዲዩሰር፥ ጆርጋ መስፍን፣ ሳሙኤል ሙሉጌታ፣ ሰናይ መኮንን ድምጽ ቀረጻ ፣ ሚክሲንግ እና ማስተሪንግ፥ ኤልሻዳይ ጌታሁን፣ ሳሙኤል ሙሉጌታ ፊልም ቀረጻ፥ ቅንብር እና ኤዲትንግ፥ ኑቢያ ሚዲያና ኮሚኒኬሽን ፎቶ ግራፍ፥ አብዱላሂ ሸረፈዲን ማርኬቲንግ፥ ኮሚኒኬሽን እና ሶሻል ሚዲያ፥ ዮሴፍ አረጋ፣ ሰናይ መኮንን፣ አማኑኤል አክሊሉ ፕሮግራም ዳይሬክተር፥ ሲሳይ መንግስቴ፣ ሳሙኤል ሙሉጌታ ኤግዝኪዩቲቭ ፕሮዲዩሰር፥ ተሾመ ወንድሙ ___________________ Muzikawi is one of the many digital platforms of Selam Sounds focused on music and musical expressions. Our mission is to feature an eclectic range of both traditional and contemporary Ethiopian music and entertainment. Experience a wide range of exciting music via new videos, live-streamed concerts, documentaries, and much more. © Copyright 2020. All Rights Reserved. Selam Sounds.