У нас вы можете посмотреть бесплатно ጥሪው ለእኔም ለእናንተም ነው | Introducing Teliko — The Heart Behind the Book and Channel или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ተልእኮ: ቀደምት የኢትዮጵያና ኤርትራ ሚስዮናውያን የታሪክ ውልብታ መጽሐፉ ጀማሬ ነው! The book is only the beginning! ይህ የዩቲዩብ ቻናል የእግዚአብሔርን ልብ የሚያንጸባርቅ እና በተግባር ላይ ያተኮረ የሚስዮን ንቅናቄ ለመጀመር ታስቦ የተከፈተ ነው። This YouTube channel was created to spark a mission movement, one attuned to God’s heart and grounded in action. በዚህ ቻናል Through this channel, we will share: በመጽሐፉ ውስጥ ያልተዳሳሱ ድንቅ የሚስዮናውያን ታሪኮች Powerful stories of Ethiopian and Eritrean missionaries not featured in the Teliko book የሚስዮን ሥራን በተመለከተ ጥልቅ ውይይቶች እና ትምህርቶች In-depth discussions and teachings on mission work የሚስዮናውያን የእለት ተዕለት ሕይወት እና አገልግሎት የሚያሳዩ ዶክመንተሪ ፊልሞች Documentary-style films capturing the daily lives, sacrifices, and service of missionaries ይህ ቻናል እያንዳንዱ አማኝ በሚስዮን ንቅናቄ ውስጥ የራሱን ድርሻ እንዲወጣ የሚያነሳሳ ይሆናል ብለን እናምናለን። We believe this channel will stir the hearts of believers to rise up and take part in God’s mission. 👉 Join the movement, subscribe and become family! የዚህ ንቅናቄ አካል ለመሆን፣ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! 📱 ከዩቲዩብ በተጨማሪ፣ በTikTok, Facebook, እና Instagram ላይም ያገኙናል። Follow us on TikTok, Facebook, and Instagram too!