У нас вы можете посмотреть бесплатно ብዙ ሰው ማያቀው! ይሄን ተቀቡ ፤ ፀጉርን ያለማቆረጥ ያሳድጋል። или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ለፀጉራችሁ እድገት፣ ለጥንካሬው እና ለውበቱ የሚያስፈልገው፣ ብዙዎቻችን ችላ ያልነው ግን ደግሞ እጅግ በጣም ውጤታማ የሆነ አንድ ተፈጥሮአዊ መፍትሄ አለ። 📌 የሚያስፈልጉ ግብዓቶች: • 2 መካከለኛ ቀይ ሽንኩርት • መፍጫ/ማሽን • ስስ ጨርቅ (ማጥለያ) • ጫፉ የተቀደደ ሀይላንድ (Squeeze bottle) 💡 ሽንኩርት በተፈጥሮ ከፍተኛ ሳልፈር፣ አንቲኦክሲዳንት፣ እና ባክቴሪያ ገዳይ (Antibacterial) ባህሪ አለው — ለፀጉር እድገትና ለራስ ቆዳ ጤንነት ፍቱን መፍትሄ ነው! #ፀጉር #HairGrowth #NaturalHairCare #OnionJuiceForHair #ሽንኩርት #EthiopianBeauty #HairCare #ፀጉርእንክብካቤ #Sulfur #HealthyHair #HairTips #NaturalRemedy