У нас вы можете посмотреть бесплатно ኢትዮጵያዊ ነኝ - Tamirat Haile - ታምራት ሀይሌ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እኔም ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዙ እንቆቅልሽ አለኝ ጌታ አንተ ንጉሥ ነህ እንቆቅልሽን መፍታት ታውቃለህ የዕውቀት የጥበብ ጌታ እንቆቅልሼን ፍታ በዛና ፡ እንቆቅልሼ ፥ ለብዙ ፡ ዘመን ፡ አልቅሼ ፥ አንድ ፡ቀን ፡ ዝናህን ፡ ሰማሁ ፥ ልነግርህ ፡ ከሳባ ፡ መጣሁ ፥ ተቀመጥ ፡ በዙፋንህ ፥ የልቤን ፡ እንድነግርህ ። እኔም ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዙ እንቆቅልሽ አለኝ ጌታ አንተ ንጉሥ ነህ እንቆቅልሽን መፍታት ታውቃለህ የዕውቀት የጥበብ ጌታ እንቆቅልሼን ፍታ በግመል ፡ ሽቱ ፡ ጭኛለሁ ፡ ወርቅና፡ ዕንቁም ፡ ይዣለሁ ፥ ደክሞኛል ፡ ጓዜ ፡ ብዙ ፡ ነው አድምጠኝ ፡ ያኔ ፡ አርፋለሁ ፥ አገሬን ፡ ህዝቤን ፡ ወክዬ ፡ ከእግርህ ፡ ስር ፡ ልውደቅ ፡ ጌታዬ ። እኔም ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዙ እንቆቅልሽ አለኝ ጌታ አንተ ንጉሥ ነህ እንቆቅልሽን መፍታት ታውቃለህ የዕውቀት የጥበብ ጌታ እንቆቅልሼን ፍታ ሠማይና ፡ ምድርን ፡ ፈጥረሃል ፡ በጥበብህ ፡ ሁሉን ፡ አድርገሃል ፥ ከዓይንህ ፡ የተሰወረ ፡ አሸንፎህስ ፡ የኖረ ፥ ንጉሥ ሆይ ፡ ኧረ ፡ ምን ፡ ነበር ፡ ፍታልኝ ፡ የእኔንም ፡ ነገር ። እኔም ኢትዮጵያዊ ነኝ ብዙ እንቆቅልሽ አለኝ ጌታ አንተ ንጉሥ ነህ እንቆቅልሽን መፍታት ታውቃለህ የዕውቀት የጥበብ ጌታ እንቆቅልሼን ፍታ #Azmuch #tamirathaile #protestantmezmur #oldmezmur #ethiopia #Addisababa