У нас вы можете посмотреть бесплатно በበረሐው በሀሩሩ ዘ/ሪት ፀዳለ ጎበዜ የቅዱስ ሚካኤል መዝሙር | Beberehaw beharuru tsedale gobeze Kidus Mikael Mezmur или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በበረሃው በሃሩሩ በሚያስፈራው በባሕሩ እስራኤልን የታደገው በክንፎቹ የጋረደው ሚካኤል ነው ሚካኤል ነው - - - - አፅናኝ ደጋፊዬ ሚካኤል ነው - - - - በዱር በበረሃ ሚካኤል ነው - - - - ነፍሴን ያረካልኝ ሚካኤል ነው - - - - ከአለቱ ውሃ የፊቴ ፈገግታ የውስጤ ፍስሐ ከአምላክ የተሰጠኝ በረከት አምሐ #አዝ ሚካኤል ነው - - - - መብረቅ ያወረደው ሚካኤል ነው - - - - ጠላት ድል የነሳው ሚካኤል ነው - - - - የባህራን ወዳጅ ሚካኤል ነው - - - - ሀዘኑን ያስረሳው ቤቱን የሰራለት በእግሮቹ ያቆመው እንደ እናት እንደ አባት ደግሶ የዳረው #አዝ ሚካኤል ነው - - - - ያሳደገኝ መልአክ ሚካኤል ነው - - - - በፅድቅ የመራኝ ሚካኤል ነው - - - - ስደክም ያገዘኝ ሚካኤል ነው - - - - ስወድቅ ያነሳኝ በችግሬ ሁሉ የቀደመልኝ ሚካኤል እርሱ ነው ከጥልቁ ያወጣኝ #አዝ ሚካኤል ነው - - - - ክሴን ያስቀደደ ሚካኤል ነው - - - - የበደሌን እዳ ሚካኤል ነው - - - - በአማላጅነቱ ሚካኤል ነው - - - - ያዳነኝ ከፍዳ በመንገዴ ሁሉ እኔን እየረዳ ፍቅሩን ጽፎት አልፏል በልቤ ሰሌዳእንዲሁም በቴሌግራም ቻናላችን ላይ ብዙ አስተማሪ ትምህርቶችን ታገኛላቹ ። ተቀላቀሉን ___________ https://t.me/Ortodox_Mezmure ________________ ___________ https://t.me/Ortodox_Mezmure ________________