• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

መልካም በዓል⭕️ከመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን 🛑አራዳ⛪️ፒያሳ скачать в хорошем качестве

መልካም በዓል⭕️ከመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን 🛑አራዳ⛪️ፒያሳ Трансляция закончилась 2 недели назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
መልካም በዓል⭕️ከመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን 🛑አራዳ⛪️ፒያሳ
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: መልካም በዓል⭕️ከመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን 🛑አራዳ⛪️ፒያሳ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно መልካም በዓል⭕️ከመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን 🛑አራዳ⛪️ፒያሳ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон መልካም በዓል⭕️ከመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን 🛑አራዳ⛪️ፒያሳ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



መልካም በዓል⭕️ከመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን 🛑አራዳ⛪️ፒያሳ

ሥርዓተ ማሕሌት ዘልደት ምስለ ትርጓሜሁ ስምዐኒ እግዚኦ ጸሎትየ ሃሌ ሉያ ፤ ሃሌ ሉያ ወይብጻሕ ቅድሜከ ገዐርየ ሃሌ ሉያ ፤ ሃሌ ሉያ ወኢትሚጥ ገፀከ እምኔየ፤ በዕለተ ምንዳቤየ አጽምእ ዕዝነከ ኀቤየ ሃሌ ሉያ ፤ ሃሌ ሉያ አመ ዕለተ እጼውአከ ፍጡነ ስምዓኒ ሃሌ ሉያ ፤ ሃሌ ሉያ ለዓለም ወለዓለመ ዓለም ፤ ሃሌ ሉያ ዘውእቱ ብሂል ፤ ንወድሶ ለዘሀሎ እግዚአብሔር ልዑል፤ ስቡሕ ወውዱስ ዘሣረረ ኲሎ ዓለመ ፤ በአሐቲ ቃል። ትርጓሜ አቤቱ ጸሎቴን ስማኝ ምስጋና አቀርባለኹ ጩኸቴም በፊትኽ ይድረስ ምስጋና አቀርባለኹ ፊትኽን ከእኔ አትመልስ በችግሬ ጊዜ ጆሮኽን ወደ እኔ አድምጥ ምስጋና አቀርባለኹ በምጠራኽ ጊዜም ፈጥነኽ ስማኝ ምስጋና አቀርባለኹ ለዘለዓለሙ ምስጋና አቀርባለኹ።ያ ማለት ያለ ልዑል እግዚአብሔርን እናመስግነው ማለት ነው። በአንዲት ቃል ዓለምን ኹሉ የፈጠረ አምላክ ፈጽሞ የተመሰገነ ነው። መልክአ ሥላሴ ሰላም ለአጻብኢክሙ እለ እምአጽፋር ኢይትሌለዩ ፤ ለቤትክሙ ሥላሴ ዘኢየኀልቅ ንዋዩ ፤ አመ አብዓልክሙ ሰብአ ድኅረ አንደዮ ጌጋዩ ፤ ዘኢርእዩ እምቅድመ ዮም መላእክተ ሰማይ ርእዩ ፤ ወአግብርተ ሰብእ መላእክት ተሰምዩ ። ዚቅ ርእይዎ ኖሎት አእኰትዎ መላእክት ፤ ለዘተወልደ እማርያም እምቅድስት ድንግል ፤ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ። ወረብ 'ርእይዎ ኖሎት'/፪/ አእኰትዎ መላእክት/፪/ ዮም ሰማያዊ በጎል ሰከበ ለዘተወልደ እምቅድስት ድንግል/፪/ ትርጓሜ ከቅድስት ድንግል ማርያም የተወለደውን እረኞች አዩት መላእክት አመሰገኑት ዛሬ ሰማያዊው በበረት ተኛ። ዘጣዕሙ ሰላም ለዝክረ ስምኪ ዘመንክር ጣዕሙ ፤ ለወልድኪ አምሳለ ደሙ ፤ መሠረተ ሕይወት ማርያም ወጥንተ መድኃኒት ዘእምቀዲሙ ፤ ኪያኪ ሠናይተ ዘፈጠረ ለቤዛ ዓለሙ ፤ እግዚአብሔር ይትባረክ ወይትአኰት ስሙ ። ዚቅ መሠረታቲሃ ውስተ አድባር ቅዱሳን፤ ወብእሲ ተወልደ በውስቴታ። ትርጓሜ መሠረቶቿ በቅዱሳን ተራሮች ውስጥ ናቸው፤ ከሷም ብእሲ ክርስቶስ ተወለደ። ነግሥ ሰላም ለልደትከ ኦ አማኑኤል ፤ ዘቀዳሚ ወዘደኃሪ ብሉየ መዋዕል ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ዘአብ ቃል፤ እፎ እፎ አግመረተከ ድንግል ፤ ወእፎ እንዘ አምላክ ሰከብከ በጎል። ዚቅ በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ፤ ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኃደረ፤ እፎ ተሴሰየ ሀሊበ ከመ ሕፃናት። ወረብ በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ኃደረ ማኅጸነ ድንግል/፪/ እፎ 'ተሴሰየ'/፪/ ሀሊበ ከመ ሕፃናት ተሴሰየ/፪/ ትርጓሜ በበረት ተኛ በጨርቅ ተጠቀለለ በድንግል ማኅጸን አደረ፤ እንደ ሕፃናት ወተትን እንዴት ተመገበ። መልክአ ኢየሱስ ሰላም ለዝክረ ስምከ ስመ መሐላ ዘኢይሔሱ ፤ ዘአንበረ ቅድመ እግዚአብሔር በአትሮንሱ ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ለዳዊት ባሕርየ ከርሱ፤ አክሊለ ስምከ እንዘ ይትቄጸል በርእሱ ፤ አህጉረ ጸር ወረሰ ኢያሱ። ዚቅ ሃሌ ሃሌ ሉያ ንሰብከ ወልደ እምዘርዐ ዳዊት ዘመጽአ ፤ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ ፤ እንዘ ኢየዐርቅ እመንበረ ስብሐቲሁ ፣ ውስተ ማኅፀነ ድንግል ኀደረ ሥጋ ኮነ ወተወልደ ፤ ትጉኃን የአምኑ ልደቶ ፤ ወሱራፌል ይቀውሙ ዐውዶ ፤ መጽአ ይቤዝወነ ውስተ ዓለም የሀበነ ሰላመ ፤ ጋዳ ያበውዑ ቁርባነ ። ትርጓሜ ከዳዊት ባህርይ ሰው የሆነ የሰውን ሥጋም ተዋሕዶ ሰው የሆነ ወልን እንሰብካለን፤ ከጌትነቱ ዙፋን ሳይለይ በድንግል ማኅጸን አደረ፤ ሥጋን ተዋሕዶ ተወለደ፤ ትጉኃን መላእክት ልደቱን ያምናሉ፤ ሱራፌል በዙሪያው ይቆማሉ፤ ሰላምን ይሰጠን ያድነንም ዘንድ ወደዓለም መጣ( ሰው ሆነ)፤ እጅ መንሻ መሥዋዕት ያቀርባሉ። ወረብ 'ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኃደረ'/፪/ ሥጋ ኮነ/፪/ ወተወልደ በሥጋ ሰብእ ሥጋ ሰብእ በሥጋ ሰብእ/፪/ ትርጓሜ በድንግል ማርያም ማኅፀን አደረ ። ሥጋም ሆነ። በሰው ሥጋም ተወለደ ። ወረብ ወልድ ተወልደ መድኃኒነ ጥዩቀ ወልድ ተወልደ እምዘርዐ ዳዊት ቤተልሔም በቤተልሔም ዘበአታ ለማርያም ወልድ ተወልደ መድኃኒነ ፤ጥዩቀ እምዘርዓ ዳዊት፤ በቤተልሔም ዘይሁዳ ትርጓሜ በይሁዳ አውራጃ በቤተልሔም በተረዳ ነገር ከዳዊት ባህርይ አዳኛችን ወልድ ተወለደ። መልክአ ኢየሱስ ሰላም ለአጽፋረ እዴከ ዘኅበሪሆን ፀዓዳ፤ በምገባር ወግእዝ እለ ይትዋሐዳ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ምስፍና አባሉ ለይሁዳ፤ ለመንግሥትከ ሰፋኒት እንዘ ይትመሐለሉ ዓውዳ፤ ሰብአ ሰገል አወፈዩ ጋዳ። ዚቅ አንፈርዐጹ ሰብአ ሰገል ፤ አምኃሆሙ አምጽኡ መድምመ ፤ ረኪቦሙ ሕፃነ ዘተወልደ ለነ። አመላለስ አንፈርዓጹ ሰብአ ሰገል/፬/ አምኃሁ አምጽኡ መድምመ/፪/ ትርጓሜ ሰብአ ሰገል አመሰገኑ፤ የተወለደልንን ሕፃን አጊንተው የሚያስደንቅ እጅመንሻቸውን አመጡ። መልክአ ኢየሱስ እምኲሉ ይኄይስ በሥላሴከ ተአምኖ፤ ወበወላዲትከ ተማኅፅኖ፤ ኢየሱስ ክርስቶስ እምቤተ መንግሥት ወተክህኖ፤ ተሰብኦትከ እመቦ ዘያስተሐቅር መኒኖ፤ ያንኰርኲር ታሕት ደይን ግዱፈ ከዊኖ። ትርጓሜ በሦስትነትህ መታመን ወእናትህም መመማፀን ከሁሉ ይሻላል፤ ከቤተ መንግሥት ከካህናት ወገን የተወለድክ ኢየሱስ ክርስቶስ፤ ሰው መሆንህን የሚያቃልል ቢኖር የተጣለ ሆኖ ወደ ጥልቁ ይውረድ። ዚቅ ወካዕበ ተማኅፀነ በማርያም እምከ፤ እንተ ይእቲ እግዝእትነ፤ ወትምክሕተ ዘመድነ በወሊዶተ ዚኣከ። ወረብ 'ትምክሕተ ዘመድነ'/፪/ በወሊዶተ ዚአከ/፪/ ይእቲ 'እግዝእትነ'/፪/ ማርያም ድንግል/፪/ ትርጓሜ ዳግመኛም እመቤታችን በሆነችውና አንተን በመውለዷ የባሕርያችን መመኪያ በሆነች በእናትህ በማርያም ተማፀንን። ማሕሌተ ጽጌ ኦ ዝ መንክር በዘዚኣኪ አምሳል ፤ ኮከበ ትንቢት ዘቦቱ መልክአ ሕፃን ሥዑል ፤ ሠረቀ ያርኢ ተኣምረኪ ድንግል ፤ ወመርሖሙ ለሰብአ ሰገል እምርሑቅ ደወል ፤ ጽጌኪ ኀበ ሀሎ ይሰክብ በጎል ። ትርጓሜ ድንግል፤ ባንቺ አምሳል የሕፃን መልክ የተሳለበት የትንቢት ኮከብ ምልክትሽን ያሳይ ዘንድ ወጥቶ ሰብአ ሰገልንም ከሩቅ ቦታ ልጅሽ ተኝቶ ወደአለበት ግርግም መርቷቸዋልና ይህ ነገር ምን ይረቅ ምን ይደንቅ። ዚቅ ወኖሎት በቤተ ልሔም ፤ አንከሩ እምዘርእዩ ወሰምዑ ፤ ሰብአ ሰገል ርእዮሙ ኮከበ ፤ መጽኡ እምርኁቅ ብሔር ፤ ከመ ይስግዱ ለወልድኪ ወይግነዩ ለኪ ። ወረብ በኮከብ መጽኡ ሰብአ ሰገል/፪/ ይስግዱ ለአማኑኤል ይስግዱ/፪/ ትርጓሜ እረኞች በቤተልሔም ካዩትና ከሰሙት ነገር የተሰሣ አደነቁ፤ ሰብአ ሰገልም ኮከብን አይተው ለልጅሽ ሊሰግዱ አንቺንም ሊያመሰግኑ ከሩቅ ቦታ መጡ። አንገርጋሪ ዮም ፍሥሓ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ ፤ እምቅድስት ድንግል ፤ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ ፤ ዘሎቱ ሰብአ ሰገል ሰገዱ ሎቱ ፤ አማን ፤ መንክር ስብሐተ ልደቱ ። አመላለስ 'አማን በአማን'/፪/ መንክር 'አማን በአማን'/፪/ መንክር ስብሐተ ልደቱ/፬/ ወረብ ዮም ፍሥሓ ኮነ በእንተ ልደቱ ለክርስቶስ/፪/ እምቅድስት 'ድንግል'/፪/ ውእቱ ኢየሱስ ክርስቶስ/፪/ ትርጓሜ ስለ ክርስቶስ ከቅድስት ድንግል መወለድ ዛሬ ደስታ ሆነ ፤ ይኸውም ኢየሱስ ክርስቶስ ሰብአ ሰገል የሰገዱለት ነው ፤ በእውነት የልደቱ ክብር(ምስጋና) የሚያስደንቅ ነው። እስመ ለዓለም ተወልደ ኢየሱስ በቤተ ልሔም ዘይሁዳ ፤ አዋልደ ጢሮስ አሜሃ ይሰግዳ ፤ ሰብአ ሰገል አምጽኡ ሎቱ ጋዳ ፤ ወይትኃሠያ አዋልደ ይሁዳ ። አመላለስ ሰብአ ሰገል አምጽኡ ሎቱ ጋዳ፤[፪] ወይትኃሠያ አዋልደ ይሁዳ።[፬] ወረብ ተወልደ ኢየሱስ 'በቤተ ልሔም'/፪/ ዘይሁዳ በቤተ ልሔም/፪/ አዋልደ ጢሮስ 'አሜሃ ይሰግዳ'/፪/ በቤተ ልሔም/፪/ ትርጓሜ ኢየሱስ በይሁዳ አውራጃ በቤተልሔም ተወለደ፤ ያን ጊዜ የጢሮስ ሴቶች ልጆች ይሰግዳሉ፤ ሰብአ ሰገል እጅ መንሻ አመጡለት፤ የይሁዳ ሴቶች ልጆችም ይደሰታሉ። ዕዝል በጎል ሰከበ በአጽርቅት ተጠብለለ ፤ ውስተ ማኅጸነ ድንግል ኀደረ ፤ ዮም ተወልደ ፤ እግዚእ ወመድኅን ፤ ቤዛ ኲሉ ዓለም። አመላለስ ቤዛ ኲሉ ዓለም ዮም ተወልደ/፪/ 'ቤዛ ኲሉ ዓለም'/፪/ ዮም ተወልደ/፬/ ትርጓሜ በጨርቅ ተጠቅልሎ በበረት ተኛ፤ በድንግል ማኅፀን አደረ፤ የዓለም ሁሉ ቤዛ ጌታችን መድኀኒታችን፤ ዛሬ ተወለደ። with CameraFi Live

Comments
  • ⚡️ Трампа встретили матом || Дерзкое заявление Зеленского 3 часа назад
    ⚡️ Трампа встретили матом || Дерзкое заявление Зеленского
    Опубликовано: 3 часа назад
  • የመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን እድሳት ሁኔታ 1 месяц назад
    የመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተ ክርስቲያን እድሳት ሁኔታ
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • Исцеляющий Звук Природы | Трели Соловья, Которые Снимают Тревогу И Дарят Спокойствие Вашему Сердцу 8 дней назад
    Исцеляющий Звук Природы | Трели Соловья, Которые Снимают Тревогу И Дарят Спокойствие Вашему Сердцу
    Опубликовано: 8 дней назад
  • ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album) 4 года назад
    ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
    Опубликовано: 4 года назад
  • በጎል ሰበከ በአቅጽርት ተጠብለለ 13 дней назад
    በጎል ሰበከ በአቅጽርት ተጠብለለ
    Опубликовано: 13 дней назад
  • Валаамский хор - православные песнопения, лечащие душу.. 4 года назад
    Валаамский хор - православные песнопения, лечащие душу..
    Опубликовано: 4 года назад
  • እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በጤና አደረሳችሁ 2 дня назад
    እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በጤና አደረሳችሁ
    Опубликовано: 2 дня назад
  • ከመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ አራዳ ፒያሳ Трансляция закончилась 1 месяц назад
    ከመናገሻ ገነተ ጽጌ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤ/ክ አራዳ ፒያሳ
    Опубликовано: Трансляция закончилась 1 месяц назад
  • Божественно - Чарующее Пение Соловья Исцелит Вашу Душу! А Звуки Природы Подарят Спокойствие. 3 месяца назад
    Божественно - Чарующее Пение Соловья Исцелит Вашу Душу! А Звуки Природы Подарят Спокойствие.
    Опубликовано: 3 месяца назад
  • 🛑 ተወዳጅ የኪዳነምህረት መዝሙራት ስብስብ //Ethiopian Orthodox Kidanemhret Mezmur #ኪዳነምህረትመዝሙር @Hosaenamedia 3 недели назад
    🛑 ተወዳጅ የኪዳነምህረት መዝሙራት ስብስብ //Ethiopian Orthodox Kidanemhret Mezmur #ኪዳነምህረትመዝሙር @Hosaenamedia
    Опубликовано: 3 недели назад
  • 🛑ቀጥታ ⭕️❗️ከመናገሻ ገነተ ጽጌ /አራዳ፣ፒያሳ/ቅዱስ  ጊዮርጊስ ቤ/ክ Трансляция закончилась 1 месяц назад
    🛑ቀጥታ ⭕️❗️ከመናገሻ ገነተ ጽጌ /አራዳ፣ፒያሳ/ቅዱስ  ጊዮርጊስ ቤ/ክ
    Опубликовано: Трансляция закончилась 1 месяц назад
  • Пение Соловья У Тихой Деревенской Речки - Унесёт Ваши Тревоги И Печали. Звуки Природы ASMR. 1 год назад
    Пение Соловья У Тихой Деревенской Речки - Унесёт Ваши Тревоги И Печали. Звуки Природы ASMR.
    Опубликовано: 1 год назад
  • ማርያም ዓድሾ 2 недели назад
    ማርያም ዓድሾ
    Опубликовано: 2 недели назад
  • ይህን ሁሉ መከራ ስለተቀበልክ ፈንታ በውኃና በእሳት መካከል አሳለፍከን አለ፡፡ 3 недели назад
    ይህን ሁሉ መከራ ስለተቀበልክ ፈንታ በውኃና በእሳት መካከል አሳለፍከን አለ፡፡
    Опубликовано: 3 недели назад
  • የዘንድሮው ይለያል!! ስለ ዘንድሮው የአእላፋት ዝማሬ ከዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ ጋር በታዲያስ አዲስ! 2 недели назад
    የዘንድሮው ይለያል!! ስለ ዘንድሮው የአእላፋት ዝማሬ ከዲያቆን ሔኖክ ሃይሌ ጋር በታዲያስ አዲስ!
    Опубликовано: 2 недели назад
  • 🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur 2 года назад
    🎈በምን እጽናናለሁ?🎈በዘማሪ ሚክያስ አረጋዊ 🎈አዲስ መዝሙር 🎈New Mezmur
    Опубликовано: 2 года назад
  • Как эфиопы празднуют Генну, эфиопское Рождество в Аддис-Абебе Эфиопия 🇪🇹 2 недели назад
    Как эфиопы празднуют Генну, эфиопское Рождество в Аддис-Абебе Эфиопия 🇪🇹
    Опубликовано: 2 недели назад
  • Европа в переломный момент: что происходит на самом деле | Ростислав Ищенко 17 часов назад
    Европа в переломный момент: что происходит на самом деле | Ростислав Ищенко
    Опубликовано: 17 часов назад
  • በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael 2 месяца назад
    በማይነገር ስጦታ || ምስጢረኛዬ || ማር ሚካኤል ዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ@21media27 @Mutansa_Mar_St_Michael
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ተወልደ ናሁ እም ድንግል @21media27 2 года назад
    ተወልደ ናሁ እም ድንግል @21media27
    Опубликовано: 2 года назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5