У нас вы можете посмотреть бесплатно ማስረሺያዬ ዘማሪ ቃልአብ ፀጋዬ መዝሙር+ግጥም | Masreshiyayie Kaleab Tsegaye Song+Lyrics или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#mezmur #protestant #amharic #ethiopia #ጴንጤ #መዝሙር #ግጥም #KaleabTeseaye #jesus Artist: Kaleab Tsegaye Song: Masreshiyayie Album: Endihem Ale ማስረሺያዬ : ዘማሪ ቃልአብ ፀጋዬ ሙሉ ግጥም ሃዘኔን ፡ የረሳሁብህ ይዤህ ፡ ወጥቼ ፡ ያላፈርኩብህ ለቅሶዬን ፡ የረሳሁብህ ይዤህ ፡ ወጥቼ ፡ ያላፈርኩብህ ማስረሺያዬ...3x ማስረሺያዬ...3x ማስረሺያዬ...3x እናት ከእናትም ፡ በላይ ፡ ነው አባት ከአባትም ፡ በላይ ፡ ነው ማን ፡ ልበለው ፡ ኧረ ፡ ማን...2x ኧረ ፡ ማን ፡ ልበለው ፡ ኧረ ፡ ማን...2x ወንድም ፡ ጋሼ ፡ አልኩት መከታዬ ፡ አልኩት ተመቸኛ ፡ ኢየሱስ የነገሥታት ፡ ንጉሥ (ሳለቅስ ፡ የደረሰ እንባዬን ፡ የአበሰ ሰዎች ፡ ሲርቁኝ እኔ ፡ አለሁልህ ፡ ያለኝ ጉድጓዱን ፡ አሻገረኝ )...2x (ከመንገድ ፡ ላይ ፡ አነሳኀኝ ያለእድሜዬ ፡ አከበርከኝ ፡ ሰው ፡ አደረከኝ ከትልልቅ ፡ ሰዎች ፡ ጋራ ፡ አደባለከኝ)...2x እድሜዬ ፡ አይፈቅድልኝ ጊዜም ፡ አይፈቅድልኝ ሁኔታው ፡ አይፈቅድልኝ ዕውቀቴ ፡ አይፈቅድልኝ ሰው ፡ ያደረከኝ ፡ አንተ ፡ ነህ ፡ ሰው ፡ ያደረከኝ...4x እድሜዬ ፡ አይፈቅድልኝ ጊዜም ፡ አይፈቅድልኝ ሁኔታው ፡ አይፈቅድልኝ ዕውቀቴ ፡ አይፈቅድልኝ (ምን ፡ እላለሁ ፡ ምን ፡ እላለሁ አመሰግናለሁ )...2x