Русские видео

Сейчас в тренде

Иностранные видео




Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ሀያሉ ምትሃት / ሚስጥር The Magic የመጀመሪያ ቀን First Day Practice

#ሳይኮሎጂ#Thesecret#amharicaudiobooksfreedownload#ሚስጥሩ የስኬታማ ህይወት ሚስጥር felsefena The magic ወደ አማርኛ የመለሰውን መጽሐፍ በአድናቆት አነበብኩ። Subscribe to our other channel (Hello Traveler) to know more about Ethiopia by following this link-    / @thetour360   ሚስጢሩ… ”ወዳንተ የሚመጣውን ማንኛውንም ነገር ወደ ሕይወትህ የምትጎትተው አንተው ነህ” ይለናል። አዎን! በእርግጥ ብዙዎች ምስክርነት ሰጥተውበታል።ይህም በመጽሐፍ ላይ ተካቶ ይገኛል። መጽሐፉ በአስራ አንድ ርዕሶች የተከፋፈለ ነው። ከዛ ውስጥ የመጀመሪያውን ዕርስ ማጠቃለያ ፍሬ ሀሳብ፤ በግጥም ስሠራው እንዲህ እንሶና ጭምቅ ብሎ ወጣልኝ። ለወገኖቼ ባካፍልስ ብዬ አሰብኩ፤ ወደናንተም ላኩት።ሁለተኛው ርዕስና ሌሎቹም ይቀጥላሉ። የተከሰተው ሚስጢር ሕይወት ለመለወጥ፤ የተገኘው ሚስጢር፤ ስበት እንደሆነ፤ አውቀህ ሕጉን ተማር። የፈለከው ነገር፤ ወደ ዓለም ተልኮ የልብህን ምኞት፤ ያመጣዋል ማርኮ። ከንግዲህ ሕይወትህን፤ ካሻህ ለመለውጥ መስመሩን አስተካክል፤ ፍሪኮንሲ ምረጥ። አንተው ነህ ለራስህ፤ ሀይል ማሰራጫ ጎትተህ አቅራቢ፤የሕይወትህን ምርጫ። ስለዚህ ከዓለም፤ ሁሉን እንድታገኝ በስበት ተማምነህ፤ ደህና ነገር ተመኝ። አሁን ለምነግርህ፤ ለዚህ ለሚስጢሩ የመረጃው ብዛት፤ በርካታ ነው ቁጥሩ። #ethiopia #amharicaudiobooks #philosphyethiopia #GoodbooksinAmharic #BooksAboutlife #Amharicbooks #sucess #አማርኛመፃሃፍ #amharicaudiobooks #ሳይኮሎጂ #Ethiopiakingshistory #amharicbooks #AmharicAudioBooks #audiobooks #audiobookseries Ethiopian kings history. Ethiopian history audio book in Amharic. King Menelik in ancient History of Ethiopia #amharicfictionaudiobooks #audiobookforlearning #ትረካዎችበድምፅ #ethiopiankingshistory #kingmenelikofethiopia #ethiopianempire #ethiopianadalwar #abyssinianempirehistory #audiobookforlearningamharic #bestaudiobook #goodaudiobookinethiopia #listentoaudiobook #topAudiobook

Comments