У нас вы можете посмотреть бесплатно Hebrews 5:1-10 || ዕብራውያን 5:1-10 || Pastor Israel Dubarge или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ዕብራውያን 5:1-10 [1] እያንዳንዱ ሊቀ ካህናት ከሰዎች መካከል ይመረጣል፤ የእግዚአብሔርም በሆነው ነገር ላይ ሰዎችን በመወከል ለኀጢአት የሚሆነውን መባንና መሥዋዕትን ለማቅረብ ይሾማል። [2] እርሱ ራሱ ድካም ያለበት በመሆኑ፣ አላዋቂ ለሆኑትና ለሚባዝኑት ሊራራላቸው ይችላል። [3] ስለ ራሱ ኀጢአትና ስለ ሌሎች ሰዎች ኀጢአት መሥዋዕት ማቅረብ የተገባው በዚሁ ምክንያት ነው። [4] አሮን እንደ ተጠራ በእግዚአብሔር መጠራት አለበት እንጂ፣ ይህን ክብር ለራሱ የሚወስድ ማንም የለም። [5] እንዲሁም ክርስቶስ ሊቀ ካህናት የመሆንን ክብር ለራሱ አልወሰደም፤ ነገር ግን እግዚአብሔር፣ “አንተ ልጄ ነህ፤ እኔ ዛሬ ወለድሁህ” አለው። [6] እንዲሁም በሌላ ስፍራ፣ “እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመት፣ አንተ ለዘላለም ካህን ነህ” ይላል። [7] ኢየሱስ በዚህ ምድር በኖረበት ዘመን ከሞት ሊያድነው ወደሚችለው ጸሎትንና ልመናን ከታላቅ ጩኸትና ከእንባ ጋራ አቀረበ፤ ፍጹም ትሑት ሆኖ በመታዘዙም ጸሎቱ ተሰማለት። [8] የእግዚአብሔር ልጅ ቢሆንም እንኳ፣ ከተቀበለው መከራ መታዘዝን ተማረ፤ [9] በዚህም ፍጹም ሆኖ ከተገኘ በኋላ፣ እርሱን ለሚታዘዙ ሁሉ የዘላለም ድነት ምክንያት ሆነላቸው፤ [10] እንደ መልከ ጼዴቅ ሹመትም ሊቀ ካህናት ተብሎ በእግዚአብሔር ተሾመ። የዕብራውያን ስብከቶችን ለመስማት: • ዕብራውያን | Hebrews _____________________ GRBC _____________________ ✝️ ግሬስ ሪፎርምድ ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያን (GRBC) በኢትዮጵያ፣ አዲስ አበባ የምትገኝ፣ እግዚአብሔርን በቅዱሳት መጻሕፍት እውነት ላይ ተመስርታ የምታመልክና የ1689 የለንደን ባፕቲስት የሃይማኖት መግለጫን የምትቀበል ቤተ ክርስቲያን ናት። አላማችን ወንጌልን መስበክ፣ አማኞችን ማነጽና እግዚአብሔርን በህይወታችን ሁሉ ማክበር ነው። 🔔 ለተጨማሪ ትምህርቶችና ስብከቶች ሰብስክራይብ ያድርጉ : / @grbcet 🗓️ የአምልኮ እና የፕሮግራም ጊዜያት ► እሑድ ሙሉ ቀን ፡ የካታኪዝም ትምህርት ፤ የጠዋት አምልኮ ፤ ምሳ ፤ የከሰአት አምልኮ ፤ የጌታ እራት ► ሐሙስ ማታ(12፡00) ፡ የመዝሙር መጽሃፍ ጥናት 📍 አድራሻችን - ጉርድ ሾላ ሆሊ ሲቲ ሴንተር, ክፍል ቁጥር 608 🌐 ድረ ገጻችንን ይጎብኙ : https://grbc.et/am/ 📱 በማኅበራዊ ሚዲያ ይከተሉን ► Telegram: https://t.me/gracereformedbaptistchurch ► Instagram: / grbcet ግሬስ ሪፎርምድ ባፕቲስት ቤተ ክርስቲያንን አገልግሎት ይደግፉ : የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት - 1000651105963 #ወንጌል #ተሐድሶ#እየሱስ #GRBC #ጸጋተሐድሶዊያንባፕቲስት #ReformedBaptist #AmharicSermon #EthiopianChurch #ChristianityEthiopia #ስብከት #ትምህርት #መጽሐፍቅዱስ #አምልኮ #ተሐድሶ #1689Baptist #ወንጌል#Protestant#Reformed#Baptist#puritan#ሉተር#ቤተክርስትያን#ጸጋ#ካልቪን#jesuschrist#ድነት