У нас вы можете посмотреть бесплатно ቁርዓን ለመሀፈዝ እና መሀፈዝ ላሰባቹ እጅግ እጅግ ጠቃሚ ምክር (ሸይኽ ኢልያስ አህመድ) или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ቁርዓን #ቁርዓን_ለመሀፈዝ #ሸይኽኢልያስአህመድ #quran #ቁርዓንለመሀፈዝ እና መሀፈዝ ላሰባቹ እጅግ ጠቃሚ ምክር ሸይኽ አህመድ አደም ቁርዓን ለመሀፈዝ ፦ቁርዓን የአላህ ንግግር እንደመሆኑ መጠን ማንበቡና በእሱም መስራቱ ትልቅ ምንዳ ያስገኛል ቁርዓን ለመሀፈዝ፦ቁርዓን ለዚህ ኡማ የወረደና መመርያ ነው ክልክላቶችንና ሀላልና ሀራሙን በግልፅ እንድንለይ ያመላክታል እንዲሁም ይመራል.ቁርዓን ለታመመ ትልቅና ወደር የሌለው መድሀኒት መሆኑን ረሱል (ሰ.ዐ.ወ)ነግረውናል ቁርዓን ለመሀፈዝ፦ይህን የአላህ ቃል ቁርዓን መሀፈዝ ትልቅ ምንዳ ስላለው ለማንም እንዲሁ የሚሰጥ አይደለም ቁርዓን ለመሀፈዝ፦ማንም ሙስሊም ቁርዓን መሀፈዝ ይፈልጋል ነገር ግን አይሀፍዝም ምክንያቱም ትልቅ አጅር ያለው ነገር አንዲሁ በባዶ ወኔ እውን አይሆንም ቁርዓን ለመሀፈዝ፦ቁርዓን ለመሀፈዝ መጀመርያ ቁርጠኛ ፍላጎት ሊኖረን ይገባል በመቀጠል ቁርዓን ለመሀፈዝ የጊዜ ገደብ ለራሳችን ልናደርግ ይገባል ቁርዓን ለመሀፈዝ በቀን መሀፈዝ አለብን ያልነውን ገፅ ግዴታ ማሟላት ይገባናል ቁርዓን ለመሀፈዝ፦ቁርዓን ለመሀፈዝ ጥሩ አና ለከታተለን አንዲሁም ሊያስጨንቀን የሚችል ኡስታዝ ወይም አስተማሪ ሊኖረን ይገባል። ቁርዓን ለመሀፈዝ፦ሌላው ቁርዓን እየሀፈዝን ጎን ለጎን ጠንካራ ሙራጀአ እንዲኖረን ያለፍናቸውን የቁርዓን ሱራዎች እየተመለስን በደንብመቅራት ያስፈልጋል ቁርዓን ለመሀፈዝ፦ቁርዓን ስንሀፍዝ ዋና እና አስፈላጊ ነገር ማስተዋልና ማስተዋል ነው። #Mulktube #ሸህሁሴንጅብሪልቅጥፈት #ሱረቱልካህፍትሩፋቱ #ገርገራላይቁርዓን #ቁርዓንሱረቱልሙልክ #ቁርዓንለመሀፈዝ #emantube#muhadera#hadis#sheikahmedadem #sheikelyasahmed #ustazyasennuru #quranamharic #haruntube #hayatusahaba #ustaz #sheik #dawa #ethiopianmuslim #ethiomuslim #neshida #menzuma #sadatkemal #haruntube #haruntube2 #somitube #ኢልያስአህመድ #አህመድአደም #ሸይኽ #ኡስታዝ #ሳዳትከማል #Mulktube #ሸህሁሴንጅብሪልቅጥፈት #ሱረቱልካህፍትሩፋቱ #ገርገራላይቁርዓን #ቁርዓንሱረቱልሙልክ #ቁርዓንለመሀፈዝ #ዘረኝነትበኢስላምእይታ #የሙስሊምሴትስብዕና #emantube#muhadera#hadis#sheikahmedadem #sheikelyasahmed #ustazyasennuru #quranamharic #haruntube #hayatusahaba #ustaz #sheik #dawa #ethiopianmuslim #ethiomuslim #neshida #menzuma #sadatkemal #haruntube #haruntube2 #somitube #ኢልያስአህመድ #አህመድአደም #ሸይኽ #ኡስታዝ #ሳዳትከማል #seyfuonebs #yasennuru #sheik #ustaz #ሸህ #deentube #minbertube #somitube #tijantube #elaftube #ሀያቱሰሀባ #reshadapp #seyatube #shikhusseynjbril #ሸህሁሴንጅብሪል #በድሩሁሴን #bedruhusseynnur #ethioapp