У нас вы можете посмотреть бесплатно በአውሎ ነፋስ ውስጥ ጠንካራ መሆን በአሸብር ጉልላት የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኝ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Understanding business characters የበረቱ ለነጋቸው ህልም ያላቸው ነገን ለመስራት ዛሬ የጀመሩ ምርት አስተዋዋቂዎቻችን ዛሬ ከሰአታቸውን በኢቲኬር አድርገዋል። ኢቲኬር በሰኞ ይህንን መስሎ ውሏል። የነገን ስንቅ ለመቋጠር የሻቱ የምርት አስተዋዋቂዎቻችንን የኢቲኬር ኤክስፐርት አሰልጣኙ አሸብር ጉልላት ከኢቲኬር ፕሮፌሽናል አሰልጣኙ ይበልጣል ጌታሰው ጋር በጋራ በመሆን በድንቅ የአእምሮ ምግብ በሆነ የስልጠና ክፍለ ጊዜ ቆይታ አድርገዋል። ዘወትር ሰኞ ከቀኑ 8:00 ጀምሮ በኢቲኬር ዋና መስሪያ ቤት የሚከናወነው ይህ መሰናዶ የዛሬው ውሎው በድምቀት ተጠናቋል። #etcare #icare #youcare #wecare @etcareofficial