У нас вы можете посмотреть бесплатно በዩኒስኮ የተመዘገቡ 13ቱ የኢትዮጵያ ቅርሶች | ዘና ሀገሬ | ሀገሬ ቴቪ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ቅርስ የአንድን አገር ታሪክ፣ ባህል፣ ማንነት፣ እሴት፣ ኃይማኖት፣ ወግና ባህል የያዘና የማንነት መገለጫ የሆነ ትልቅ ሀብት ነው። በዚህም የብዙ ቅርስ ባለቤት የሆነች አገር በቱሪዝም ሀብት ለማግኘት፣ ማንነቷን ለመረዳትና በዓለም ታዋቂነትን ለማትረፍ ይረዳታል። ጥንታዊ አገር የመሆኗን ያህል አያሌ የሚዳሰሱ እና የማይዳሰሱ ቅርሶች አሏት። ከነዚህ መካከል ዘጠኝ የሚዳሰሱ ቅርሶቿ እና 4 የማይዳሡ ቅርሶቿ የዓለም ቅርስ ተብለው በዓለም ቅርስ መዝገብ ማህደር ውስጥ ሰፍረው ይገኛሉ። በማኅበራዊ መገናኛዎች ያግኙን ፌስቡክ: / hagerie TV ትዊተር: / hageriet ኢንስታግራም: / hagerie_televie_televie_television ቴሌግራም: http://T.ME/HAGERIE_TELEVIE_TELEVIE_T... ዩቲዩብ: / hagerietv ዌብሲይት: http://HAGERIE.TV