У нас вы можете посмотреть бесплатно Track 01 Lekibru | ለክብሩ | Workneh Alaro Vol 3 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Track 01 Lekibru | ለክብሩ | Workneh Alaro Vol 3 Featuring: Chelina Music Arrangement: Robel Dagne Guitar Acoustic: Robel Dagne Mixing & Mastering: Robel Dagne 1. Lekibru ከሕጻንነቴ ጀምሮ ብዙ ተሰለፉብኝ መንገዴንም በእሾህ በተጠረበ ድንጋይ ዘጉብኝ እግዚአብሔር አምላኬ ግን ምህረቱን አገነነልኝ በብላቴንነቴ ወራት እንደተናገረው አደረገልኝ አይኑን ለመልካም በእኔ ላይ ያጠና እግዚአብሔር ነውና ብዙ አፈራለሁ ገና ብዙ አፈራለሁ ገና ለስሙ እዘምራለሁ ገና ለክብሩ እቆማለሁ ገና ለክብሩ እቀኛለሁ ገና እግዚአብሄር ሲለየኝ ገና ከእናቴ ማኅጸን ዲያቢሎስ ተጠበበ ሊይዘኝ ተረከዜን ያየልኝን አይቼ የተያዝኩበትን ይዤ እስከአሁን ቆሜአለሁ በአምላኬ ምህረት ታግዤ አይኑን ለመልካም በእኔ ላይ ያጠና እግዚአብሔር ነውና ብዙ አፈራለሁ ገና ብዙ አፈራለሁ ገና ለስሙ እዘምራለሁ ገና ለክብሩ እቆማለሁ ገና ለክብሩ እቀኛለሁ ገና ማዕበሉ በርትቶብኝ እኔም ለቅቄ ተነዳሁ የሞትን ድምጽ ሰማሁ እኔም እራሴ አስተጋባሁ ብርቱውን መጋደል ስለእኔ ያደረገው የፀጋው ክብር አሜን ይመስገነው አይኑን ለመልካም በእኔ ላይ ያጠና እግዚአብሔር ነውና ብዙ አፈራለሁ ገና ብዙ አፈራለሁ ገና ለስሙ እዘምራለሁ ገና ለክብሩ እቆማለሁ ገና ለክብሩ እቀኛለሁ ገና የእጆቹ ጥላ መሰወሪያዬ የልዑል መጠጊያ ነው መኖሪያዬ ክፉ እንደተመኘው ሊያጠፋኝ እንዳማረው ስራውን ፈጽሜ ወደ አባቴ እሄዳለው አይኑን ለመልካም በእኔ ላይ ያጠና እግዚአብሔር ነውና ብዙ አፈራለሁ ገና ብዙ አፈራለሁ ገና ለስሙ እዘምራለሁ ገና ለክብሩ እቆማለሁ ገና ለክብሩ እቀኛለሁ ገና