У нас вы можете посмотреть бесплатно ገዳዮቹ ያላወቁት ልጅ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ይህ ቪዲዮ የሚያቀርበው የዮሴፍ ታሪክ ከመጽሐፍ ቅዱስ ዘፍጥረት ምዕራፍ 45 ነው። በዚህ ምዕራፍ ዮሴፍ ከረጅም ዓመታት መከራ በኋላ ራሱን ለወንድሞቹ ይገልጣል፤ ይህም የመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ከሚያስለቅሱ እና ልብ ከሚነኩ ታሪኮች አንዱ ነው። ዮሴፍ በወንድሞቹ በቅናት ተሸጦ ወደ ግብፅ ቢወሰድም፣ እግዚአብሔር ከእርሱ ጋር ነበር። እስር፣ ክህደት፣ እንግዲኛነት ቢያጋጥሙትም፣ በመጨረሻ እግዚአብሔር ዮሴፍን ከፍ አደረገው፤ እርሱም የግብፅ ገዢ ሆነ። በዘፍጥረት 45 ዮሴፍ ለወንድሞቹ፦ “እናንተ እኔን አልላካችሁኝም፤ እግዚአብሔር ነው ያስላከኝ” ብሎ ይናገራል። ይህ ታሪክ ስለ ይቅርታ፣ ትዕግሥት፣ እምነት እና የእግዚአብሔር ፍጹም እቅድ ያስተምራል። ሰዎች ለክፉ ያሰቡትን እግዚአብሔር ለመልካም እንደሚለውጥ በግልጽ ያሳያል።@ChristianFabian @cjtv8174 @AsterAbebeOfficial @mesfingutuofficialchannel @propheteyuchufaamharic @ProphetTilahun1 @andi_creative @abelbirhanu1 @zeritu_kebede