У нас вы можете посмотреть бесплатно ፲፰፻፹፰ | 1888 или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ያለንን የተሰጠንን ከላይ የተቸርነውን ፀጋ እና በረከት ማመስገንም ማክበርም የሠዉ ልጆች የዘወትር ተግባር ሊሖን ይገባል ሠላም እንዲኖረን ፍቅር፤ በነፃነት መኖርን ለመታደል በእውን ምኞታችንን ለማየት እንዲያስችለን ዘንድ ያለንበትን ዓመተ ምህረት ማስተዋል ይኖርብናል ብዬ አሥባለሁ። ትክክል ለኛውን መረዳት እንድናገኝ የቀደሙትን ዘመናትን እና ሠዎችን ሀሳብ ጥረት አና ውሳኔ ከተግባር ምግባራቸው ጋር ያጋጠማቸውን ችግሮች ፣የፈቱበትን መፍትሔ፣የበጁትን መላ እና የተዉልንን አደራ ሰዉ እንደማይቀማን፤ የኛው የእዚህ ዘመን ሰዎች ንብረት እንደሆነ መገንዘብ ያስፈልጋል...በአሀጉሪቷ ብርቅ በሀገሯ ሠዎች ድንቅ የሖነችው ወይና ማትሰለች የእናት ምሳሌ ጥግ ማሳያ ነዉ ግብሯ። እኛ የሷ ልጆች ለርሷ ክብር ሞገስ ለመሆን ተግባራችንን ምግባራችንን አንድ ልክ በጎ መልካም በማድረግ ለርሷ ማንም የማይቀማት ንብረቷ መሆናችንን እውን በማድረግ ምኞቷን፤ ደምቀን ልንታያት ይገባል፤ምርቃቷንም ለማግኘት አሜን ለማለት። ይህን አንፃር እንድንሰጥ ኀሳባችንን እንደዛን ዘመን ሊቃውንቶች በአሁን ዘመን ሙዚቃ አኖርን። እናት ሐገር ትኑር ለኛ ኢትዮጵያ ለዘላለም ደህና አመሠግናለሁ ካስማሠ-ፍቅሩ፡ሠማ Song: ፲፰፻፹፰ | 1888 Artist: Kassmasse Producer: Uno Mixed and Mastered by Kenny Allen @ E.A.R.S. (East Africa Recording Studio) Additional Bass, Guitar, Organ and Kirar by Kenny Allen Vocalist: Estena Ephrem Executive Producer: Guta Wakuma Chimsa (Choo Choo Promotions) Creative Director: Maranata Tegegne Video Edit: Gebriel Balcha for Seven Communications Digital Marketing: Seven Communications Design: Fanuel Leul Follow Kassmasse / k.a.s.s.m.a.s.s.e / kassmasse / kassmasse / kassmasse #Antsar #Kassmasse #Uno #ChooChooPromotions © Choo Choo Promotions