У нас вы можете посмотреть бесплатно Grade 8 ICT Unit 3: Word Processor Basics | Copy, Paste, Formatting | የ8ኛ ክፍል አይሲቲ ወርድ ፕሮሰሰር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሰላም ተማሪዎች! በዚህ ቪዲዮ የ8ኛ ክፍል አይሲቲ (Grade 8 ICT) ምዕራፍ 3 ክፍል 3.5 "Word Processor" በዝርዝር እናያለን። ወርድ ፕሮሰሰርን በመጠቀም እንዴት ዶክመንቶችን መፍጠር፣ መጻፍ እና ማሳመር (Format) እንደምንችል በተግባር እንማራለን። በቪዲዮው የተካተቱ ዋና ዋና ነጥቦች (Video Lessons): 📄 Creating & Saving – አዲስ ፋይል መክፈት እና በ "Save As" በትክክል ማስቀመጥ። ⌨️ Inserting Text – ጽሑፎችን በወርድ ላይ ማስፈር እና የከርሰር (Cursor) አጠቃቀም። ✂️ Copy, Cut & Paste – ጽሑፎችን ከአንድ ቦታ ወደ ሌላ ማዘዋወር እና ማባዛት። 🎨 Formatting Text – ጽሑፎችን ማሳመር፡- Bold (ማድመቅ)፣ Italic (ማዘመም) እና Underline (መስመር ማስመር)። Font Type & Size – የፊደል ቅርጽና መጠን መቀየር። Text Color – ለጽሑፎች የተለያዩ ቀለሞችን መስጠት። ለምን ይህን ቪዲዮ ማየት አለብህ? 📍 ለፈተና የሚመጡትን የFormatting ምልክቶች ትለያለህ። 📍 ኮምፒውተር ላይ ጽሑፎችን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉህን መሰረታዊ ክህሎቶች ታገኛለህ። 📍 መጽሐፉ ላይ ያሉትን ተግባራዊ ልምምዶች (Activities) አብረን እንሰራለን። 🔔 ትምህርታዊ ቪዲዮዎች እንዲደርሱህ ሰብስክራይብ (SUBSCRIBE) አድርጉ! #Grade8ICT #WordProcessor #MSWord #EthiopiaEducation #Unit3 #ICTReview #Formatting #FetenaNet #አይሲቲ #ትምህርት #MicrosoftWord