У нас вы можете посмотреть бесплатно Aster Abebe | Gieta Hoy Temesgen - ጌታ ሆይ ተመስገን или скачать в максимальном доступном качестве, которое было загружено на ютуб. Для скачивания выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
Unauthorized distribution and reupload of this content is strictly prohibited Copyright © Aster Abebe ➡➡ ጌታ ሆይ ተመስገን ⬅⬅ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን አድናቆት ፡ ያንስሃል ፡ ቢጨመር ፡ ቢጨመር ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ተመስገን ጌታ ፡ ሆይ ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን ፡ ተመስገን ይሄ ፡ ሁሉ ፡ ያንስሃል ፡ ቢጨመር ፡ ቢጨመር ፡ ጌታ ፡ ሆይ ፡ ተመስገን ለመንፈስ ፡ ድኅነቴ ፡ ምስራች ፡ የሰበከ የልቤን ፡ መሰበር ፡ በቃሉ ፡ እውነት ፡ የጠገነ ምርኮኛ ፡ የነበርኩትን ፡ ነጻነቴን ፡ ያወጀልኝ በብዙ ፡ ለቅሶ ፡ ፈንታ ፡ መጽናናትን ፡ የላከልኝ እጨምራለሁ ፡ ባያክልህ ፡ ባይመጥንም ፡ ጥግህም ፡ ባይደርስም እጨምራለሁ ፡ ባያክልህ ፡ ባይመጥንም ፡ ጥግህም ፡ ባይደርስም ለፍቅሬ ፡ መግለጫ ፡ ላድርግ ፡ የቻልኩትን ጥሜን ፡ ባይቆርጥልኝ ፡ ባያረካም ፡ ውስጤን ትናንትም ፡ ብያለሁ ፡ ዛሬም ፡ እደግመዋለሁ መተኪያ ፡ የለህም ፡ እኔ ፡ እወድሃለሁ ተመስገን ፤ ተመስገን ፤ ተመስገን ፤ ተመስገን ተመስገን ፤ ተመስገን ፤ ተመስገን ፤ ተመስገን ሌላ ፡ የለኝም ፡ የሚጨመር ፡ ኢየሱሴ ፡ ተመስገን (፪x) ብዙ ፡ አድርገህልኛል ፡ ከቁጥር ፡ ያለፈ ፡ ከቃላት ፡ ያለፈ ፡ ከንግግር ፡ ያለፈ ብዙ ፡ አድርገህልኛል ፡ ከቁጥር ፡ ያለፈ ፡ ከቃላት ፡ ያለፈ ፡ ከንግግር ፡ ያለፈ ፨የሕይወቴ ፡ ትርጉም ፡ ነህ ፡ የከፍታዬ ፡ ምክንያት ፡ መዳን ፡ የሆንክላት ፡ ላንዷ ፡ ነፍሴ ፨ወደህ ፡ የተቤዠሃት ፡ ተስፋ ፡ የማደርግህ ፡ ትመጣለህ ፡ ብዬ ፨::የእውነቱን ፡ ልናገር ፡ ከውስጥ ፡ ከመንፈሴ ፨::ኑሮ ፡ መቃብር ፡ ነው ፡ ያላንተ ፡ ኢየሱሴ ፨::የእውነቱን ፡ ልናገር ፡ ከውስጥ ፡ ከመንፈሴ ፨::ኑሮ ፡ አይጥመኝም ፡ ያላንተ ፡ ኢየሱሴ