• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

የጥር 23 ሥንክሳር скачать в хорошем качестве

የጥር 23 ሥንክሳር 2 недели назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
የጥር 23 ሥንክሳር
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: የጥር 23 ሥንክሳር в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно የጥር 23 ሥንክሳር или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон የጥር 23 ሥንክሳር в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



የጥር 23 ሥንክሳር

ስንክሳር ዘወርኀ ጥር 23 አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጥር ሃያ ሦስት በዚች ዕለት አሕዛብን ለሚያስተምር ለከበረ ጳውሎስ ደቀ መዝሙሩ የሆነ የከበረ ሐዋርያ ጢሞቴዎስ በሰማዕትነት ሞተ ። የዚህም ቅዱስ ልደቱና እድገቱ ልስጥራን ከሚባል አገር ነው አባቱም ከዋክብትን የሚያመልክ ዮናናዊ ነው እናቱ ግን በኦሪት ሕግ ጥላ ሥር ያለች ናት ። የከበረ ሐዋርያ ጳውሎስም በልስጥራን ሀገር በሰበከ ጊዜ ይህ ጢሞቴዎስ ስብከቱንና ትምህርቱን ሰማ እግዚአብሔርም በጳውሎስ እጅ የሚያደርጋቸውን ድንቆች ተአምራቶችን አይቶ እሊህም ተአምራቶች አስተዋዮችና ጥበበኞች የሚደነግጡባቸው ናቸው ስለዚህም ወደ ሐዋርያ ጳውሎስ ሒዶ በእርሱ ትምህርት በክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አመነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ተጠምቆ የሐዋርያ ጳውሎስ ደቀ መዝሙሩ ሆነ ወደ ብዙ አገሮችም ተከትሎት በመሔድ ከእርሱ ጋር ደከመ ታላቅ መከራና ብዙ ኀዘንም ደርሶበታል ሐዋርያው ጳውሎስም በኤፌሶን ውስጥ በአንዲት አገር ላይ ኤጲስቆጶስነት ሾመው በዚያንም ጊዜ ወደርሷ ገብቶ ለሰዎቿ በክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስም ሰበከ ብዙዎችንም ወደ ቀናች ሃይማኖት መልሶ የክርስትና ጥምቀትን አጠመቃቸው ከዚህም በኋላ በዙሪያዋ ወዳሉ ብዙዎች አገሮች በርቀትም ለሚገኙ አገሮችም የከበረ ወንጌልን ሰበከላቸው ። የከበረ ሐዋርያ ጳውሎስም ሁለት መጻሕፍቶችን ጽፎ ወደርሱ ልኳል እርሳቸውም ሕዝቡን የሚያስተምርባቸው ራሱም ከቢጽ ሐሳውያን የሚጠበቅባቸው ቅስና ወይም ዲቁና ሊሾም የሚገባውንና የማይገባውን የሚለይበት ክህነት በማይገባው እጁን እንዳይጭን የሚያስጠነቅቁ ናቸው ጢሞቴዎስን ደግሞ ለርሱ ተወዳጅ ልጁ አድርጎ ይጠራዋል መልእክቶቹንም በእርሱ እጅ ወደ አገሮች ልኳል ። በላያቸው የተሾመባቸውን የክርስቶስን መንጋዎች ፈጽሞ በጠበቀ ጊዜ በትምህርቶቹ በተግሣጾቹና በድርሰቶቹ ልቡናቸውን ብሩህ አደረገ አይሁድንና ዮናናውያንን ይገሥጻቸውና ይዘልፋቸው ነበር እነርሱም ቀንተውበት ሁሉም በጠላትነት ተነሡበት ተሰብስበውም ገደሉት ምእመናንም ሥጋውን አንሥተው ቀበሩት ጻድቅ ቈስጠንጢኖስም እስከ ነገሠ በዚያው ኖረ እርሱም ስለ ሥጋው አስቦ ወደ ቊስጥንጥንያ ከተማ በጥር ወር በሃያ ሰባት ቀን አፈለሰው በዚያችም ቀን በዓል አደረገለት ለእግዚአብሔርም ምስጋና ይሁን እኛንም በዚህ ሐዋርያ ጸሎት ይማረን በረከቱም ከእኛ ጋር ትኑር ለዘላለሙ አ ሜን ። በዚችም ዕለት የከበሩ ሰማዕታት የጌርሎስና የአትናቴዎስ የጻድቁ ንጉሥ የቴዎዶስዮስ መታሰቢያቸው ነው ። በረከታቸውም ከእኛ ጋር ትኑርለዘላለሙ ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን አሜን ። ጥር ፳፫ ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ፩.ቅዱስ ጢሞቴዎስ ሐዋርያና ሰማዕት የቅዱስ ዻውሎስ ደቀ መዝሙር ፪.ቅዱስ ጌርሎስ ሰማዕት ፫.ቅዱስ አትናቴዎስ ሰማዕት 4. ጻድቁ ንጉሥ ቴዎዶሲየስ የቁስጥንጥንያ ወርኀዊ በዓላት ፩.ቅዱስ ዳዊት ልበ አምላክ ፪.ቅዱስ ጊዮርጊስ ሊቀ ሰማዕታት ፫.ቅዱስ ሰሎሞን ንጉሠ እሥራኤል ፬.አባ ጢሞቴዎስ ገዳማዊ ፭.አባ ሳሙኤል ፮.አባ ስምዖን ፯.አባ ገብርኤል መድኃኒታችን እግዚአብሔር: ተስፋችንም ኢየሱስ ክርስቶስ እንዳዘዘው ትእዛዝ የኢየሱስ ክርስቶስ ሐዋርያ የሆነ ዻውሎስ: በእምነት እውነተኛ ልጄ ለሆነ ለጢሞቴዎስ ። ከእግዚአብሔር ከአባታችን: ከክርስቶስ ኢየሱስም ከጌታችን: ጸጋና ምሕረት: ሰላምም ይሁን . ፩ኛጢሞ. ፩፥፩ ‪@Fewus_Menfesawi_Aba_Gebrekidan‬ ‪@Donkeybego‬ ‪@yekidusantarik‬

Comments
  • የጥር 24 ሥንክሳር#ያለ እንቅልፍ  12 ዓመት#የተክለ ሃይማኖት ተዓምር#ኦርቶዶክሳውያን  ፃድቃን 2 недели назад
    የጥር 24 ሥንክሳር#ያለ እንቅልፍ 12 ዓመት#የተክለ ሃይማኖት ተዓምር#ኦርቶዶክሳውያን ፃድቃን
    Опубликовано: 2 недели назад
  • የየካቲት 8 ሥንንክሳር #አረጋዊ ስምዖን ጌታን ሲያቀፈው ምን አለ#ነቢይት ሐና#ደጉ ኤልያስ#አመተ ክርስቶስ 20 часов назад
    የየካቲት 8 ሥንንክሳር #አረጋዊ ስምዖን ጌታን ሲያቀፈው ምን አለ#ነቢይት ሐና#ደጉ ኤልያስ#አመተ ክርስቶስ
    Опубликовано: 20 часов назад
  • ጽምዶ30/XMDO30 ጽምዶ ምስ ሶማል NEW PROSE BY AWEL SAID@HidmonaTelevision 1 час назад
    ጽምዶ30/XMDO30 ጽምዶ ምስ ሶማል NEW PROSE BY AWEL SAID@HidmonaTelevision
    Опубликовано: 1 час назад
  • live❗️❗️ #ዐብይ_ፆም  #ከፃድቁ_አቡነ_ኪሮስ  #የካቲት_8 #የማለዳ_ጉባኤ #Ethiopian_Orthodox_mezmur @hosaenatube1 Трансляция закончилась 8 часов назад
    live❗️❗️ #ዐብይ_ፆም #ከፃድቁ_አቡነ_ኪሮስ #የካቲት_8 #የማለዳ_ጉባኤ #Ethiopian_Orthodox_mezmur @hosaenatube1
    Опубликовано: Трансляция закончилась 8 часов назад
  • ጥር ❤25❤ ስንክሳር 13 дней назад
    ጥር ❤25❤ ስንክሳር
    Опубликовано: 13 дней назад
  • የጥር 26  ሥንክሳር#የቅድስት አንስጣስያ ዕረፍት#49 አረጋውያን  ሰማዕታት#አባ ፅህማ#ስለአባ ቢስዱራ  ያውቃሉ 12 дней назад
    የጥር 26 ሥንክሳር#የቅድስት አንስጣስያ ዕረፍት#49 አረጋውያን ሰማዕታት#አባ ፅህማ#ስለአባ ቢስዱራ ያውቃሉ
    Опубликовано: 12 дней назад
  • 15 February 2026 1 час назад
    15 February 2026
    Опубликовано: 1 час назад
  • ዓቢይ ጾም ከመይ ንጹም - ቀሲስ ኤፍሬም How Should We Fast the Great Lent? Eritrean Orthodox Tewahedo Church 3 часа назад
    ዓቢይ ጾም ከመይ ንጹም - ቀሲስ ኤፍሬም How Should We Fast the Great Lent? Eritrean Orthodox Tewahedo Church
    Опубликовано: 3 часа назад
  • የሕዳር  7 ሥንክሳር#አጋዝዕተ ዓለም ሥላሴ #የሁለቱም ጊዎርጊስ  ሰማዕታት  አመታዊ ክብረ በዓል#ሰንበት 2 месяца назад
    የሕዳር 7 ሥንክሳር#አጋዝዕተ ዓለም ሥላሴ #የሁለቱም ጊዎርጊስ ሰማዕታት አመታዊ ክብረ በዓል#ሰንበት
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • ኦርቶዶክስ ስብከት 4 дня назад
    ኦርቶዶክስ ስብከት
    Опубликовано: 4 дня назад
  • የጥር 30 ሥንክሳር# ጌጣችሁ ምንድነው?#ሐጢአተኛው ካህን  ፈጃቸው#ቅዱሳት ደናግል ሰማዕታት#ጲስጢስ አላጲስና አጋጲስ 8 дней назад
    የጥር 30 ሥንክሳር# ጌጣችሁ ምንድነው?#ሐጢአተኛው ካህን ፈጃቸው#ቅዱሳት ደናግል ሰማዕታት#ጲስጢስ አላጲስና አጋጲስ
    Опубликовано: 8 дней назад
  • ብራናዎቻችን እና የዓለም ምስጢራት። 7 часов назад
    ብራናዎቻችን እና የዓለም ምስጢራት።
    Опубликовано: 7 часов назад
  • ⛔ ቅዱስ ሚካኤል ማን ነው ? 🤔 የ ሚካኤል ታሪክ / የ ህዳር 12 አመታዊ ክብረ በዓል / የ አባ ገብረ ኪዳን ስብከት 🙏 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ 2 месяца назад
    ⛔ ቅዱስ ሚካኤል ማን ነው ? 🤔 የ ሚካኤል ታሪክ / የ ህዳር 12 አመታዊ ክብረ በዓል / የ አባ ገብረ ኪዳን ስብከት 🙏 ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ
    Опубликовано: 2 месяца назад
  • Ethiopia: የካቲት 5/2018 ዓ ም የአሁን መረጃዎች| Ethiopia news today fano anchor media February 12, 2026 3 дня назад
    Ethiopia: የካቲት 5/2018 ዓ ም የአሁን መረጃዎች| Ethiopia news today fano anchor media February 12, 2026
    Опубликовано: 3 дня назад
  • የየካቲት 2 ሥንክሳር#የአባ ጳውሊ ዕረፍት#አባ ሕርያቆስ#ሐዋርያት ቶማስና ታዴዎስ#ፃድቁ ኢዮብ#አቤል የዋህ 6 дней назад
    የየካቲት 2 ሥንክሳር#የአባ ጳውሊ ዕረፍት#አባ ሕርያቆስ#ሐዋርያት ቶማስና ታዴዎስ#ፃድቁ ኢዮብ#አቤል የዋህ
    Опубликовано: 6 дней назад
  • ♥አጋንንትን የሚያባርረው የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ገድል#ምስባክ 2 недели назад
    ♥አጋንንትን የሚያባርረው የአቡነ ተክለ ሃይማኖት ገድል#ምስባክ
    Опубликовано: 2 недели назад
  • የጥር 20 ሥንክሳር#ቀሲስ አክሎግ  #ተአምር አድራጊው ካህን#አብሮኮሮስ  የዮሐንስ ደቀመዝሙር#አባ ኖሕ 2 недели назад
    የጥር 20 ሥንክሳር#ቀሲስ አክሎግ #ተአምር አድራጊው ካህን#አብሮኮሮስ የዮሐንስ ደቀመዝሙር#አባ ኖሕ
    Опубликовано: 2 недели назад
  • #መጽሓፍ ስንክሳር ዘጥሪ6#ግዝረት ጎይታ#ዕረፍቲ ኣቦና ኖህ  # ነቢየ ኤልያስ ዝተሰወረሉ ዕለት # ቅዱስ ባስልዮስ ዕረፍቱ። 1 месяц назад
    #መጽሓፍ ስንክሳር ዘጥሪ6#ግዝረት ጎይታ#ዕረፍቲ ኣቦና ኖህ # ነቢየ ኤልያስ ዝተሰወረሉ ዕለት # ቅዱስ ባስልዮስ ዕረፍቱ።
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • 💛ዮሐንስ አቡቀለምሲስ💛የካቲት 4💛 @kidanmedia21 #ethiopianorthodoxchristian 4 дня назад
    💛ዮሐንስ አቡቀለምሲስ💛የካቲት 4💛 @kidanmedia21 #ethiopianorthodoxchristian
    Опубликовано: 4 дня назад
  • 🥶የህዳር  🥶23❤ስንክሳር🥶 2 месяца назад
    🥶የህዳር 🥶23❤ስንክሳር🥶
    Опубликовано: 2 месяца назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5