• ClipSaver
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

አብራም እና አብርሃም… | አስደናቂው የኢትዮጵያ የፊደል ኮድ አ ቡ ጊ ዳ… | የኢትዮጵያ ቀደምት ቋንቋ ጥበብ፣ በርግብግቢት ሲለካ… | GEEZ… скачать в хорошем качестве

አብራም እና አብርሃም… | አስደናቂው የኢትዮጵያ የፊደል ኮድ አ ቡ ጊ ዳ… | የኢትዮጵያ ቀደምት ቋንቋ ጥበብ፣ በርግብግቢት ሲለካ… | GEEZ… 2 months ago

video

sharing

camera phone

video phone

free

upload

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
አብራም እና አብርሃም… | አስደናቂው የኢትዮጵያ የፊደል ኮድ አ ቡ ጊ ዳ…  | የኢትዮጵያ ቀደምት  ቋንቋ ጥበብ፣ በርግብግቢት ሲለካ… | GEEZ…
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: አብራም እና አብርሃም… | አስደናቂው የኢትዮጵያ የፊደል ኮድ አ ቡ ጊ ዳ… | የኢትዮጵያ ቀደምት ቋንቋ ጥበብ፣ በርግብግቢት ሲለካ… | GEEZ… в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно አብራም እና አብርሃም… | አስደናቂው የኢትዮጵያ የፊደል ኮድ አ ቡ ጊ ዳ… | የኢትዮጵያ ቀደምት ቋንቋ ጥበብ፣ በርግብግቢት ሲለካ… | GEEZ… или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон አብራም እና አብርሃም… | አስደናቂው የኢትዮጵያ የፊደል ኮድ አ ቡ ጊ ዳ… | የኢትዮጵያ ቀደምት ቋንቋ ጥበብ፣ በርግብግቢት ሲለካ… | GEEZ… в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



አብራም እና አብርሃም… | አስደናቂው የኢትዮጵያ የፊደል ኮድ አ ቡ ጊ ዳ… | የኢትዮጵያ ቀደምት ቋንቋ ጥበብ፣ በርግብግቢት ሲለካ… | GEEZ…

የፊደል ስልት የተጀመረው እግዚአብሔር ለሴት ልጅ ለሔኖስ በጸፍጸፈ ሰማይ ሃያ ሁለቱን አሌፋት (ፊደሎች) በገለጠለት ጊዜ ነው፡፡ የፊደልና የቋንቋ ድምፅ ልዩነት እርግጥ ፊደልና የቋንቋ ድምፅ የተለያዩ ናቸው፡፡ ሥዕልና ድምፅ ናቸው፡፡ ፊደል ተጠቃሚዎች የተስማሙበት የቋንቋ ድምፅ ሥዕል ነው፡፡ በሁለቱ መካከል ያለው ልዩነት በአንድ ሰውና በፎቶግራፉ መካከል እንዳለው ልዩነት ነው፡፡ በፊደልና ፊደሏ በምትወክለው የቋንቋ ድምፅ መካከል ያለውን ልዩነት ፊደሏን በእጅ በመንካት የቋንቋ ድምፅን ከአፍ አውጥቶ በጆሮ በመስማት እንጂ እንደሰውየውና ፎቶው በእጅ በመንካት መጠቆም አይቻልም፡፡ ለምሳሌ ስለ ‹‹በ›› ስናወራ ስለፊደሏ ከሆነ በዓይናችን ስለምናየው ቅርጿ ነው በእጃችንም ልንነካት አንችላለን፡፡ ስለምትወክለው ድምፅ ከሆነ ደግሞ ከአፋችን ሲወጣ በጆሮአችን እንሰማዋለን አንጂ በእጃችን አንዳስሰውም ምክንያቱም ደምፅ ነውና፡፡ 0:00 - መግቢያ 3:09 - ቀመረ ፊደል / ሰፊሮተ ፊደል 14:15 - የፊደላት ስያሜ እንደማንኛውም ቋንቋ ሁሉ በግእዝም ለመጻፍም ሆነ የተጻፈውን ለመረዳት አስቀድሞ ፊደልን ጠንቅቆ ማወቅ ያስፈልጋል፡፡ ጽሕፈት ከፊደል ወደ ቃል ቃላት ወደ ሀረግ ሀረግ ወደ ዓረፍተ ነገር ዓረፋተ ነገር ወደ አንቀጽ አናቀጽ ወደ ምንባብ አድጎ ጽሕፈት ይሆናል፡፡ ጽሕፈትም በየምዕራፋትና በየክፍሎች አድጎ መጽሐፍ ከመሆን ይደርሳል፡፡ ይኽ ሁሉ የሚሆነው ግን በፊደል ነውና ስለፊደል ጥቂት እንበል የግእዝ ጽሑፍ የቆየልን በግእዝ ፊደል ተቀርጾ ነውና አስቀድመን ስለግእዝ ፊደል ምንነት መመልከት ይኖርብናል፡፡ ሆሄያትና ሰሌዳ በግእዝ ሆሄያቱና ሆሄያቱ የሰፈሩበት ሰሌዳውም ሁለቱም ፊደል ይባላሉ፡፡ ፊደል፡ የአንዷ ሆሄ መጠሪያ ሲሆን ለድምፅ የተቀረጸ ምልክት ማለት ነው፡፡ ፊደል የሰሌዳው መጠሪያ ሲሆን ደግሞ ሆሄያቱን በሙሉ የያዘው የጽሕፈት ሰሌዳ ማለት ነው፡፡ እኛ በተለምዶ የፊደል ገበታ የምንለው ማለት ነው። ድምጽ መልክ ስለሌለው ፊደሎች እውነተኛ ሳይሆኑ ሰዎች የተስማሙባቸው የቋንቋ ድምጽ ምልክቶች ወይም (እውነተኛ ያልሆኑ) ሥዕሎች ወይም ወኪሎች ናቸው፡፡ እውነተኛ አይደሉም ያሰኛቸው የድምጽ ምልክቶቹ በተለያየ ቋንቋ ሲሣሉ የተለያየ መልክ ያላቸው መሆናቸው ነው፡፡ ለምሳሌ በግእዝ ‹ፈ› በእንግሊዝኛ ‹F› በግሪክ ‹….› በዓረብ ‹…› ሆነው ይገኛሉ፡፡ የቋንቋ ድምፅ የቋንቋ ሊቃውንት እንደሚነግሩን የቋንቋ ድምፅ ከውሻ ጩኸት ከአንበሳ ግሳት ከዶሮ ማስካካት ከመብረቅ ከሳል ከከበሮ ከበር መንኳኳን ከመሰሉ ድምጾች ይለያል፡፡ የቋንቋ ድምፅ (ሰብአዊ ድምጽ/የሰው) ከላይ ከጠቀስናቸው ድምፆች (የእንስሳት) በተለየ አንዳንዴ ብቻውን አብዛኛውን ጊዜ ግን ከሌሎች የቋንቋ ድምፆች ጋር ሆኖ ቃላት ከዚያም ዓረፍተ ነገር ይሆናል፡፡ ማንኛውም ቋንቋ የተቆጠረ የራሱ የቋንቋ ድምፅ አለው፡፡ በብዛትና በዓይነት ከቋንቋ ቋንቋ ሊለያይ ይችላል፡፡ ይህንም ልናውቅ የምንችለው የቋንቋውን ድምፅ ለመወከል በተቀረጸላቸው ፊደል ብዛት ነው፡፡ ፊደል ያልተፈጠረለት/ያልተቀረፀለት የቋንቋ ድምፅም የለም፡፡ በዚህ መሠረት ግእዝ ቀደም ሃያ አራት ቆይቶ ደግሞ ሃያ ስድስት የቋንቋ ድምፆች አሉት፡፡ Welcome to Ethiopian Orthodox Bible የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ, your ultimate destination for learning the ancient Ethiopian Ge'ez language and exploring its rich history, deeply rooted in the traditions of the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church (EOTC). 📖 What We Offer: 🔹 Step-by-step Ge'ez language lessons for beginners and advanced learners 🔹 The historical and spiritual significance of Ge'ez in the Ethiopian Orthodox Church 🔹 Readings and explanations of ancient EOTC scriptures, prayers, and hymns 🔹 Insights into Ethiopian Orthodox traditions, liturgy, and manuscripts 🔹 Discussions on the role of Ge’ez in Ethiopian history, culture, and heritage Join us on this sacred journey to revive and preserve the Ge’ez language, the foundation of Ethiopian spiritual and historical identity. Subscribe now and deepen your understanding of Ethiopia’s timeless legacy! 🔔 Subscribe & Turn On Notifications to never miss a lesson! 💬 ማንኛውንም ጥያቄ የcomment መስጫው ላይ ያስቀምጡልን? 🔗 ተያያዥ ይዘቶችን ለማግኘት የማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከታተሉ TikTok Facebook LinkedIn Instagram Telegram ቋንቋ ማለት የዘርፉ ምሁራን እንደሚነግሩን በነጠላ ትርጉሙ “ቃል ለቃል” ማለት ነው፡፡ አስቀድሞ “ቃል ለ ቃል” ሲባል ኖሮ በኋላ ከመሀከለኞቹ ሁለት ወንድማማች ፊደሎች አንዱ ተውጦ በሌላ በሚመስለው ፊደል በ ነ ተተክቶ ቀረ። “ቃል” “ቋ” ን ሲተካ “ለ” በ “ነ” ተተክቶ ቃል ሆኖ “ቃል ለ ቃል” “ቋንቋ” ን ወለደ ይኸውም ይታወቅ ዘንድ በውስጡ አውስኦ (ጥያቄ) እና ተሰጥዎ (ምላሽ) አለበት፡፡ በዚህ ክፍል አስደናቂው የኢትዮጵያ የፊደል ኮድ አ ቡ ጊ ዳ… እናያለን ጠቅለል አድርገን ስንመለከተው ግእዝ ከክርስቶስ ልደት በፊት ጀምሮ ረዘም ላለ ጊዜ የነገድ ቋንቋ ከክርስቶስ ልደት በኋላም የቤተክርስቲያንና የመንግሥት መደበኛ የሥራና የጽሑፍ ቋንቋ ኾኖ ያገለገለ፤ የቤተክርስቲያን መሪዎችና ነገሥታትም ሥርዓተ አምልኮአቸውን የሚፈጽሙበት ከውጭ ሀገር አቻዎቻቸው ጋር ደብዳቤ የሚለዋወጡበት ጽሕፈት ያለው ቋንቋ እንደነበር አያሌ ማስረጃዎችን እናገኛለን፡፡ ቋንቋ ከየትኛውም ዓይነት ባህል ይልቅ ከተናጋሪው ሕዝብና ከታሪኩ ጋር የቅርብ ዝምድና አለው፡፡ ግእዝ ቋንቋን ከመማራችን በፊት ማወቅ ያለብን ዋና ዋና ጉዳዮች ይህ የግእዝ ቋንቋ ትምህርት በተለይ በግእዝ ቋንቋ የተጻፉ መጻሕፍትን ለመረዳት ያለመ ስለሆነ ሙሉ ትኩረት የምናደርገው የግእዝ ቋንቋ መሠረታዊ ክህሎቶችን ማስጨበጥ ላይ ነው፡፡ በተለይ የዚህ ትምህርት ዓላማ የግእዝ ቃላትን ማጥናት በቃላቱ ዓረፍተ ነገር እየሠሩ መለማመድ ስለሆነ በቋንቋው ያሉት ቃላት እነማን እንደሆኑ እንዴት እንደሚመሠረቱ ለምንና እንዴት እንደምናጠናቸውና እንደምንጠቀምባቸው በተለያየ ስልት ይብራራሉ፡፡ የግእዝ ቋንቋ ታሪክ፣ ፊደል፣ ቁጥር፣ ቃላት፣ የግሥ እርባታ እና ነባር የሚባሉት የግእዝ ቋንቋ ይዘቶች በጥልቀት ይዳሰሳሉ፡፡ በዚህ ቪዲዮ የግእዝ ቋንቋ ለመላ ሀገሪቱ ብሎም ለዓለም አቀፉ የስነ ጽሑፍ ዓለም የሚያበረክተው አስተዋጽኦም ይፈተሻል፡፡ የግእዝ ቋንቋን ከሌሎቹ ቋንቋዎች የሚለየው እምቅ ብቃትና ኪሂሎትም ይዘረዘራል፡፡ ብሎም በዘመናችን የግእዝ ቋንቋን በዘመናዊ ስልት እንዲማሩ ያስችላል፡፡ ይኹን እንጂ አበው “ስለተጀመረ ተቆጠረ ስላልተፈጸመ ታተተ” እንዲሉ እኛም የበኩላችንን ተወጥተን ለመቆጠር የመፍትሔው መጀመሪያ የኾነውን የግእዝ ቋንቋን ከቅኔ ለይቶ በቋንቋነቱ ብቻ ለመስጠት በዚህ ቻናል ለማስተማር ይዘንላችሁ መጥተናል፡፡ Join us on this sacred journey to revive and preserve the Ge’ez language, the foundation of Ethiopian spiritual and historical identity. Subscribe now and deepen your understanding of Ethiopia’s timeless legacy! 🔔 Subscribe & Turn On Notifications to never miss a lesson! 💬 ማንኛውንም ጥያቄ የcomment መስጫው ላይ ያስቀምጡልን? 🔗 ተያያዥ ይዘቶችን ለማግኘት የማህበራዊ ሚዲያዎቻችንን ይከታተሉ TikTok tiktok.com/@allthingsweremadebyhim3 Facebook   / zerish.yiheyis   LinkedIn linkedin.com/in/zerihun-yiheyis-65828119a Instagram Telegram t.me/stmerryworkers

Comments
  • ''ኦሮሞ ከቀይ ባህር ጋር በቀጥታ ይገናኛል'' ፤ የኮበለሉት ወታደሮችና ቀጣዩ ጦርሜዳ |ETHIO FORUM 9 hours ago
    ''ኦሮሞ ከቀይ ባህር ጋር በቀጥታ ይገናኛል'' ፤ የኮበለሉት ወታደሮችና ቀጣዩ ጦርሜዳ |ETHIO FORUM
    Опубликовано: 9 hours ago
    161690
  • Ядерная война: сценарий. Как технически произойдет апокалипсис 11 hours ago
    Ядерная война: сценарий. Как технически произойдет апокалипсис
    Опубликовано: 11 hours ago
    424703
  • Кто и как управляет Европой? Дудь – в Европарламенте 16 hours ago
    Кто и как управляет Европой? Дудь – в Европарламенте
    Опубликовано: 16 hours ago
    709896
  • سورة يس 6 years ago
    سورة يس "كاملة" للقارئ رعد محمد الكردي
    Опубликовано: 6 years ago
    5119321
  • Пётр I: Как один человек переписал судьбу целой страны [История в Личностях] 1 day ago
    Пётр I: Как один человек переписал судьбу целой страны [История в Личностях]
    Опубликовано: 1 day ago
    256751
  • አስደናቂው የኢትዮጵያ የፊደል ኮድ አ ቡ ጊ ዳ ...| 4ቱ ነባር ንጥረ ነገሮች እና ሰው | የኢትዮጵያ ቀደምት  ድንቅ ጥበብ፣ | የሰው እሳታዊ ባህርይ ... 2 months ago
    አስደናቂው የኢትዮጵያ የፊደል ኮድ አ ቡ ጊ ዳ ...| 4ቱ ነባር ንጥረ ነገሮች እና ሰው | የኢትዮጵያ ቀደምት ድንቅ ጥበብ፣ | የሰው እሳታዊ ባህርይ ...
    Опубликовано: 2 months ago
    5032
  • Ethiopia - የኤርትራ ጣጣ አፋር እና አማራ ደረሰ፣ 4 ሰዓት የፈጀው ድርድር፣ መንግስት ስለ ኢሳያስ፣ እነ አሜሪካ በትግራይ፣ አነጋጋሪው  እገታ 7 hours ago
    Ethiopia - የኤርትራ ጣጣ አፋር እና አማራ ደረሰ፣ 4 ሰዓት የፈጀው ድርድር፣ መንግስት ስለ ኢሳያስ፣ እነ አሜሪካ በትግራይ፣ አነጋጋሪው እገታ
    Опубликовано: 7 hours ago
    50237
  • Ethiopia - የኢሳያስ ኦሮሙማ ከባድ ቁጣ ቀሰቀሰ፣ ጃዋር ለኢሳያስ ምላሽ ሰጠ፣ የግብጽ አዲስ ዘመቻ፣ የጠቅላዩ ሌላ ጉብኝት፣ የዝንጀሮ ፈንጣጣኢትዮጵያ ገባ 3 days ago
    Ethiopia - የኢሳያስ ኦሮሙማ ከባድ ቁጣ ቀሰቀሰ፣ ጃዋር ለኢሳያስ ምላሽ ሰጠ፣ የግብጽ አዲስ ዘመቻ፣ የጠቅላዩ ሌላ ጉብኝት፣ የዝንጀሮ ፈንጣጣኢትዮጵያ ገባ
    Опубликовано: 3 days ago
    111735
  • Как живут хакеры? ФСБ, даркнет и миллионы долларов |  Истории мошенников, киберпартизан и зетников 14 hours ago
    Как живут хакеры? ФСБ, даркнет и миллионы долларов | Истории мошенников, киберпартизан и зетников
    Опубликовано: 14 hours ago
    152248
  • Как американцы похитили Ядерную Подлодку СССР. Самая отчаянная операция ЦРУ 1 day ago
    Как американцы похитили Ядерную Подлодку СССР. Самая отчаянная операция ЦРУ
    Опубликовано: 1 day ago
    350760

Контактный email для правообладателей: [email protected] © 2017 - 2025

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS