У нас вы можете посмотреть бесплатно 🔴 አዲስ ዝማሬ * ቅድስት * ዘማሪ ዲ/ ን ይትባረክ ተገኝ New Orthodox mezmure Kideste by d/n Yitbarke tegegn channel или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#subscribe #like #comment ##share @yitbarektegegn7957 👇👇👇👇👇👇👇👇👇 • 🔴 አዲስ ዝማሬ * ሶበሰ ይወርዱ * ዲ/ን ይትባረክ ተገኝ New S... 👇👇👇👇👇👇👇👇 • 🔴 አዲስ ዝማሬ ውብ ፊደል ዘማሪ ይትባረክ ተገኝ New mezmure... 👇👇👇👇👇👇👇👇 • 🔴 የንሰሐ መዝሙሮች ስብስብ ዘማሪ ዲ/ን ይትባረክ ተገኝ yensha... ሰንበትን ሰራት እንድናርፍባት በጽድቅ በበጎ እንድኖርባት ልዩ አረጋት የእለታት በኩር እግዚአብሔር ×2 ስራ ሰድስቱንም ቀን አክብር ሰባተኛይቱን ግብራተ ነፍስ የሚሰራባት ሰንበት የክርስትያኖች ውበት በኩረ ዕለታት×2 ሰንበተ ክርስትያን ቅድስት አዝ____ ሴት ልጅ ወንድ ልጅም ሎሌህ ከብትህ ያለ በደጃፍህ በውሰጥ በአፍአ እንዲቀደሱ ሰንበትን ከመቅደሱ ገስግሱ በኩረ____ አዝ~~ አስብ ትቀድሰውም ዘንድ ጠብቅ በእርሱ እንድትወደድ ጌታ ልዩ ባረጋት ቀን ላንተ መልካም እረፍት ይሁን በኩረ__ አዝ~~~~ በእርሱ ተሰሩ ሰማያት በፊቱ ነው ምግባር ሐይማኖት አምልኮ ቅድስናና ክብር ይገባል ለእግዚአብሔር በኩረ____ አዝ~~~~~