У нас вы можете посмотреть бесплатно Rice with vegetables ሩዝ በአትክልት или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ሩዝ በአትክልት ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የማጣፈጫ ቅመሞች የአትክልት አይነት እና መጠን 1. 2 ቃሪያ 2. 1 ዝኩረኒ 3. 2 ካሮት 4. 1 ድንች 5. 3 ሽንኩርት 6. 100 ግራም ፎሶሊያ 7. 1 የሻይ ብርጭቆ ሩዝ ከ1 የሾርባ ማንኪያ ጨው እና የቀረፋ እንጨት ጋር መቀቀል 8.ፎሶሊያ፥ ካሮት እና ድንቹን በውሃ ገንፈል ማድረግ 9. 3 የሾርባ ማንኪያ ዘይት አግለን ያገነፈልናቸውን አትክልቶች እንጠብሳለን 10. 1 የሾርባ ማንኪያ የተፈጨ ነጭ ሽንኩርት 11. 1 የሮዝመሪ ቅጠል (ዱቄት ካላችሁ ዱቄቱን መጠቀም ይችላሉ) 12. የማጣፈጫ ቅመሞች በቡና ማንኪያ ልኬት ግማሽ (ቀረፋ፣ ፓፕሪካ፣ ቁንዶ በርበሬ እና ቁንዶ በርበሬ ) 13. 1 የሾርባ ማንኪያ ሶይ ሶስ 14. 1 የአትክልት መረቅ እና ትንሽ ጨው 15. እንደ ማባያ ዳቦ/ቂጣ ይጠቀሙ