У нас вы можете посмотреть бесплатно ልዩ ትምህርት መንፈሳችን ማን ነዉ? በመልአከ መንክራት መምህር ግርማ ወንድሙ Memehir Girma Wondimu или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#ሁላችንም_ልንማርበት_የሚገባ_ወቅታዊ_ልዩ_ትምህርት_Subscribe_Share_like_በማድረግ_አገልግሎቱን_ይደግፉ። በአሜሪካ ሜሪላንድ በ 16000 Croom Airport Road Upper Marlboro MD 20772 ማህበረ ምዕመናን ባዘጋጁት መንፈሳዊ ጉባዔ እሑድ መሰከረም 25, 2018 ዓ.ም Sunday - October 5, 2025 የተከናወነ የወንጌል ትምህርት እና የፈውስ አገልግሎት ክፉ መንፈስ ክፋቱን ወደ ሰው ልጆች ለማጋራት ሲንቀሳቀስ ዕረፍትን አያርፋትም፡፡ እየተሸነፈም እያሸነፈም ግብሩን ለመፈጸም እንቅልፍ የሌለው ባላንጣ ነው፡፡ ተንኮል ከማሰብ አይደክምም፣ ሐሰትን ከመናገር አይሰለችም፣ ጥፋትን ከማድረስ አይቆጠብምም፣ ችግርን ከመፍጠር አይለዝብም፡፡ የሚመጠሉትን አጋጣሚዎች በሚገባ ለሚፈልገው ዓላማና ውጤት ለማድረስ ጥቁር ልቦናው አይዘናጋም ነው፡፡ ሰይጣን ሥራ ፈትቶ አያውቅም! ስለዚህ፤ ይሄን በክፋት ለክፋት የጸና ጠላት ለመጣል በጽድቅ ለጽድቅ መጽናት ደግሞ የምእመናን ፋንታ ነው፡፡ እያንዳንዷን ሰኮንድ ለተልዕኮው ማስፈጸሚያነት የሚጠቀምባት ዲያቢሎስ በሰፊ ርቀት አልፎ በመቅደም ፍላጎቱን እንዳያሳካብን፤ በእያንዳንዱ ዘወትራችን ላይ መንፈሳዊ ልካችንን ጠብቀንና አስጠብቀን መሄድ አማራጭ የሌለው ግዴታችን ነው፡፡ እኛም የኃያሉ አምላካችን የእግዚአብሔር ጥበቃና ምሕረት አብሮን እስካለ ድረስ፤ እንደተያዝን አንቀርም፡፡ ከታሰርንበት እንፈታለን፤ ከወደቅንበትም እንነሣለን!