У нас вы можете посмотреть бесплатно የሕዳሴ ግድብ ኃይል የማመንጨት አቅም እንዲቀንስ የተደረገው ለምንድነው? | BBC News አማርኛ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
መጀመሪያ የሚሊኒየም ግድብ ተብሎ ነበር። ወዲያውኑ ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጫ ግድብ የሚል ስያሜ ተሰጠው። የግድቡ ግንባታ የተጀመረው በ2003 ዓ.ም ነው። ለሕዝብ ይፋ የተደረገውም በዚሁ ዓመት መጋቢት 24 ነበር። አሁን ግንባታው ተገባዷል። በወቅቱ 6 ሺህ ሜጋ ዋት ኤሌክትሪክ እንደሚያመነጭ ተነግሮ ነበር። አሁን ግን የሚያመነጨው ከዚህ ያነሰ ነው። ለምን? https://bbc.in/3HI4JVI --------------------------- ይህ የቢቢሲ አማርኛ ኦፊሻል የዩቲዩብ ቻናል ነው። ስለኢትዮጵያ እና ስለመላው ዓለም ጥልቅ እና ተዓማኒ ትንታኔ የሚሰጡ ቪድዮዎችን ይሻሉ? ቢቢሲ የዓለማችን ተዓማኒው የዜና ምንጭ ነው። በዩቲዩብ ቻናላችን ዘጋቢ ፊልሞች፣ የምርመራ ዘገባዎች፣ ቃለ መጠይቆች እና ትንታኔዎች ይቀርባሉ። ፖለቲካዊ፣ ሳይንሳዊ እና ማህበረሰባዊ ክስተቶች ይዳሰሳሉ፤ ጤና እና ቴክኖሎጂን የሚተነትኑ ቪድዮዎች በአማርኛ ይቀርባሉ። ቪድዮዎቻችንን ስለምትመለከቱ እና ቻናላችንን ሰብስክራይብ ስላደረጋችሁ እናመሰግናለን። ከዩቲዩብ በተጨማሪ ከታች ባሉት ሊንኮች ያገኙናል ቢቢሲ አማርኛ ድረ-ገፅ 👉🏽 https://www.bbc.com/amharic ፌስቡክ 👉🏽 / bbcnewsamharic ዋትስአፕ 👉🏽 https://whatsapp.com/channel/0029Vawq...