У нас вы можете посмотреть бесплатно ይህ መረጃ በኢኮኖሚስቶች አይን ሲታይ እውነት ነው ወይ? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
6 ዓመት vs 6 ወር | የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር አዲስ ሪፖርት በዚህ ቪዲዮ የኢትዮጵያ ገቢዎች ሚኒስቴር በቅርቡ ያወጣውን የገቢ አሰባሰብ ሪፖርት በዝርዝር እንመለከታለን። በአሁኑ 6 ወራት ውስጥ ብቻ 704.4 ቢሊዮን ብር መገኘቱ ተገልጿል። ይህ መረጃ በኢኮኖሚክስ እይታ ምን ትርጉም አለው? የገንዘብ የመግዛት አቅም መውረድ (Inflation) ወይስ የግብር አሰባሰብ ስርዓቱ መሻሻል? እስከመጨረሻው በመከታተል እውነታውን ይረዱ። የገቢዎች ሚኒስቴር ያወጣው አኃዝ ብዙዎችን እያነጋገረ ይገኛል። ስድስት ዓመት የፈጀውን ገቢ በስድስት ወር ውስጥ መሰብሰብ እንዴት ተቻለ? ይህ መረጃ በአካዳሚክ እና በኢኮኖሚክስ ባለሙያዎች አይን ሲታይ ምን ይመስላል? በቪዲዮው ውስጥ ቁጥሮቹን ከመተንተን ባለፈ፣ በዜጎች ኑሮ ላይ ያለውን ተፅዕኖ እንቃኛለን።