У нас вы можете посмотреть бесплатно የአንተ ሥራ|| በኲረ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስ|| የንስሓ መዝሙር|| መጻጒዕ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የዐቢይ ጾም አራተኛ ሳምንት መጻጒዕ በመባል ይታወቃል ። ስያሜውንም ኢትዮጵያዊው ቅዱስ ያረድ የሰጠው ነው። በዚኽ ዕለት እና ሳምንት ቅድስት ቤተ ክርስቲያናችን በስፋትና በጥልቀት ስለ መጻጒዕ ታስተምረናለች። ዘመን ተሻጋሪ መዝሙር ከሰሩልን ዕንቊ ዘማርያን መካከል ደግሞ አባታችን በኲረ መዘምራን ኪነጥበብ ወልደ ቂርቆስ ልብን በማመስጥ ሥራ ሠርተውልናል። አብረን እየዘመርን ቀናችንን እንባርክ መዝሙር ትምህርት ነው መዝሙር ጸሎት ነው መዝሙር ምስጋና ነው የንስሓ መዝሙርን አዘውትረን ብንሰማ ብዙ እናተርፋለን ሰላመ እግዚአብሔር አይለየን አሜን።