У нас вы можете посмотреть бесплатно የኢትዮጵያ ኮማንዶዎች አስደማሚ ወታደራዊ ብቃት The Unstoppable Ethiopian Commandos Red Beret Glory или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"ምድር ድሮን" ተብለው የሚጠሩት የኢትዮጵያ ኮማንዶዎች በሐዋሳ ከተማ ያሳዩት አስደማሚ ብቃት እና ወታደራዊ ጥበብ! እነዚህ ጀግኖች በአካል ብቃት፣ በስነ-ልቦና እና በታክቲክ የታነፁ የሀገር መከታዎች ናቸው። በዚህ ቪዲዮ የ"ቀይ ቤሬዎቹን" (Red Berets) ድንቅ ትርዒት፣ ፈጣን ግብረ-መልስ እና የማይበገረውን ወታደራዊ ስነ-ስርዓት በዝርዝር ይመለከታሉ። በቪዲዮው ውስጥ የሚካተቱ፦ • የኮማንዶዎቹ ልዩ የአካል ብቃት እንቅስቃሴ። • አስደናቂው "የምድር ድሮን" ትርዒት። • የልዩ ዘመቻዎች ዕዝ ኩራት እና ግርማ ሞገስ። ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኖራለች! #Ethiopia #Commando #RedBeret #MilitaryMight #EthiopianArmy #SpecialForces #ምድርድሮን #ኮማንዶ #ኢትዮጵያ Welcome to the official Edilu Nigussie Ethiopia YouTube channel. Enjoy subscribe ደምበኛ ይሁኑ !!! / @edilustories Connect with us for more https://facebook: / ethiopianenews https://facebook: / ethiopianmovment / etnigussieetwitter / edilu_nigussie Subscribe:// / edilunigussieethiopia