У нас вы можете посмотреть бесплатно በግልጽ አለመነጋገር ለትዳር መፍረስ ምክንያት ነው! ነባስ አባስ | Nebas Abbas или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህኛው የThe Greatness Show ዝግጅታችን፣ ለማንኛውም ስኬት መሰረት በሆነው "የመግባባት ክህሎት" (Communication Skills) ዙሪያ በሰፊው እንወያያለን። እንግዳችን ነባስ አባስ በሰው ሃብት አስተዳደር (HR) ዘርፍ ያካበተችውን የብዙ ዓመታት ልምድ በመያዝ፣ ግልጽና ውጤታማ ተግባቦት በስራ ገበታችንም ሆነ በግል ህይወታችን ላይ ያለውን ወሳኝ ሚና ታካፍለናለች። በማህበራዊ ህይወትዎም ሆነ በሙያዎ ውጤታማ ለመሆን የመግባባት ክህሎትን ማዳበር አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው። ይህንን እጅግ ጠቃሚ ውይይት ተከታትላችሁ ለውጥ እንደምታገኙበት ተስፋ አደርጋለው። መልካም ቆይታ! In this episode of The Greatness Show, we dive deep into 'Communication Skills', the fundamental foundation for any kind of success. Our guest, Nebas Abbas, draws on her extensive years of experience in Human Resources (HR) to share the critical role that clear and effective communication plays in both our professional careers and our personal lives. Developing your communication skills is not an option but a necessity if you want to be effective in your social life and your profession. I hope you find this incredibly valuable discussion life-changing. Enjoy the show! ✅Follow and Subscribe us on / thegreatnessshow / thegreatnessshow / thegreatnessshow https://t.me/thegreatnesssho 📌የግሬትነስ እስኩል (Greatness School) አገልግሎት ለማግኘት ከታች ያሉትን ስልክ ቁጥሮች ይጠቀሙ! ስልክ ቁጥር፡ በ0989727272 ወይም 0938888822 ይደውሉልን! ወይም [email protected] ላይ ይጻፉልን። 📌የቪዲዮ ስልጠናዎቻችንን ለመውሰድ www.greatnessschool.com ይጎብኙ! 📌የምንሰጣቸው አገልግሎቶች፡ 📍የስሜት ብስለት ስልጠና፡ (የራስዎን ስሜት ለመረዳት እና ለማስተዳደር፣ እንዲሁም የሌሎችን ስሜት ለመለየት እና ለማስተዋል የሚያግዝ) 📍 የህይወት ገጾች ስልጠና ስልጠና፡ (በ12 የህይወት ዘርፎች ለማጎልበት የሚረዳ) 📍 መሰረታዊ የንግድ ስራ ስልጠና፡ (በሙሉ የራስ መተማመን ገንዘብንም ጊዜንም ቆጥበው ንግድን ለማስኬድ የሚረዳ) 📍 የሊደርሺፕ ስልጠና፡ (የመሪነት አቅምን ለማሳደግ የሚረዳ) 🔎 የምንሰጠውን የስልጠና አገልግሎቶች በግል ፣ በቡድን ሆኖ በአካል ወይም በኦንላይን (Online) ለማግኘት እንዲሁም ድርጅቶች ለሰራተኞቻችሁ እነዚህን አገልግሎቶች መጠቀም ይችላሉ። በተጨማሪም ይህ አገልግሎት በሃገር ውስጥም ሆነ ከሃገር ዉጪ ላሉ ሰወች እና ድርጅቶች ክፍት ነው። ነባስ አባስ | Nebas Abbas #communicationskills #greatnessschool #ethiopiashow #ethiopiashow #greatness #viral #motivational #greatness #habesha #motivationalvideo #habesha #TheGreatnessShow #greatness show #greatness #SofiaAbdulkadir #SofiaConsultancy #SofiaMidea #Mindset #motivationalspeech #personaldevelopment #coaching #lifecoach #coach #selfhelp #personalgrowth