• ClipSaver
  • dtub.ru
ClipSaver
Русские видео
  • Смешные видео
  • Приколы
  • Обзоры
  • Новости
  • Тесты
  • Спорт
  • Любовь
  • Музыка
  • Разное
Сейчас в тренде
  • Фейгин лайф
  • Три кота
  • Самвел адамян
  • А4 ютуб
  • скачать бит
  • гитара с нуля
Иностранные видео
  • Funny Babies
  • Funny Sports
  • Funny Animals
  • Funny Pranks
  • Funny Magic
  • Funny Vines
  • Funny Virals
  • Funny K-Pop

ተሰርቆ የተገኘ ታቧት /ፈረንሳይ ጊወርጊስ/ скачать в хорошем качестве

ተሰርቆ የተገኘ ታቧት /ፈረንሳይ ጊወርጊስ/ 2 недели назад

скачать видео

скачать mp3

скачать mp4

поделиться

телефон с камерой

телефон с видео

бесплатно

загрузить,

Не удается загрузить Youtube-плеер. Проверьте блокировку Youtube в вашей сети.
Повторяем попытку...
ተሰርቆ የተገኘ ታቧት /ፈረንሳይ ጊወርጊስ/
  • Поделиться ВК
  • Поделиться в ОК
  •  
  •  


Скачать видео с ютуб по ссылке или смотреть без блокировок на сайте: ተሰርቆ የተገኘ ታቧት /ፈረንሳይ ጊወርጊስ/ в качестве 4k

У нас вы можете посмотреть бесплатно ተሰርቆ የተገኘ ታቧት /ፈረንሳይ ጊወርጊስ/ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:

  • Информация по загрузке:

Скачать mp3 с ютуба отдельным файлом. Бесплатный рингтон ተሰርቆ የተገኘ ታቧት /ፈረንሳይ ጊወርጊስ/ в формате MP3:


Если кнопки скачивания не загрузились НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru



ተሰርቆ የተገኘ ታቧት /ፈረንሳይ ጊወርጊስ/

''ለቤተ መቅደሱ ግንባታ እንተጋለን '' የፈረንሳይ ደብረ ፀሐይ ቅዱስ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን                                         በሰሜን አዲስ አበባ ተራራማ ስፍራ ላይ የሚገኘውና ከአዲስ አበባ ዙሪያ በማንኛውም አቅጣጫ ሊታይ የሚችለው ይህ ደብር፣ ከነሐሴ 23 ቀን 1983 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት ሲሰጥ የቆየ ቢሆንም፣ እየጨመረ የመጣውን የምዕመናን ቁጥር ታሳቢ በማድረግና አገልግሎቱን ዘመኑን በዋጀ መልኩ ለማስፋፋት አዲስ የሕንጻ ግንባታ በ2008 ዓ.ም መጀመሩ ይታወሳል። ባለፉት 10 ዓመታት በደብሩ አገልጋዮችና በምዕመናን ብርቱ ጥረት የሕንጻው መዋቅር (ስትራክቸር) ሥራ ሙሉ በሙሉ የተጠናቀቀ ሲሆን፣ አሁን ላይ የሕንጻው ግንባታ ከመሬት በላይ 48 ሜትር ርዝመት ደርሶ ወደ ማጠናቀቂያ ወይም የፊኒሺንግ ስራዎች ተሸጋግሯል። እንደ ጋዜጣዊ መግለጫው ማብራሪያ፣ በአሁኑ ወቅት የውስጥ ግድግዳና የጂፕሰም ሥራዎች፣ የቅዱሳን ሥዕላት፣ የግድግዳ የእንጨት ክላዲንግ፣ የመሬት ወለል የግራናይት ንጣፍ እንዲሁም የኤሌክትሪክና የድምፅ ሲስተም ዝርጋታዎች የሚቀሩ ዋና ዋና ተግባራት ናቸው። እነዚህን ሥራዎች በአንድ ዓመት ጊዜ ውስጥ አጠናቆ ለአገልግሎት ክፍት ለማድረግም “ለቤተ መቅደሱ ግንባታ እንተጋለን” በሚል መሪ ቃል ከየካቲት 20 እስከ የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም የሚቆይ ታላቅ የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር ተዘጋጅቷል። ይህ መርሐ ግብር በየቀኑ ከቀኑ 11 ሰዓት ጀምሮ እስከ ሌሊቱ 10 ሰዓት ድረስ በቤተክርስቲያኑ የዩቱዩብ፣ የቲክቶክ፣ የፌስቡክና የቴሌግራም ገጾች እንዲሁም በተለያዩ ሚዲያዎች በቀጥታ ሥርጭት የሚተላለፍ ሲሆን፣ በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የሚኖሩ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆችና ምዕመናን በስልክ ጥሪና በባንክ አካውንቶች ድጋፋቸውን እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀርቧል። የገቢ ማሰባሰቢያው ሂደት ግልጽነት ባለው መልኩ በየደረጃው ሪፖርት የሚቀርብበት መሆኑ የተገለጸ ሲሆን፣ የማጠቃለያ ሪፖርቱም የካቲት 23 ቀን 2018 ዓ.ም በታቦተ ጊዮርጊስ ፊት ለምዕመናን ይፋ ይደረጋል። በመጨረሻም ይህ የቤተክርስቲያን ግንባታ ለትውልድ የሚተላለፍ መንፈሳዊ ሀብት በመሆኑ፣ ሁሉም ምዕመናን አሻራቸውን እንዲያሳርፉና በታሪክ ውስጥ ስማቸውን እንዲያስመዘግቡ የተጠየቀ ሲሆን፣ በመርሐ ግብሩ ላይ ከፍተኛ ተሳትፎ ለሚያደርጉ ምዕመናን የክርስትና ስማቸው በክብር መዝገብ ላይ ተመዝግቦ በጸሎት እንደሚታሰቡም የደብሩ ሕንጻ አሰሪ ኮሚቴ በሰጠው መግለጫ አረጋግጧል።         በመሆኑም በመላው ዓለም የሚገኙ ምዕመናን ለመደገፍ እና ለመሳተፍ  የሚከተሉትን የባንክ አካውንቶች እንዲጠቀሙ ተጠይቋል 🔹 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ: 1000071660487 በአጭር ቁጥር: 2319 🔹 አቢሲኒያ ባንክ: 251260001 🔹 አዋሽ ባንክ: 013521736087000 🔹 ዳሸን ባንክ: 5253970507011 🔹 አባይ ባንክ: 1521112863200018 🔹 አሀዱ ባንክ: 0089051320301 🌐 በወገን ፈንድ (Wegenfund): ሊንኩን ይጫኑhttps://www.wegenfund.com/causes/fere... 📞 በቴሌ ብር 0993761212 / 0992641212 / 0993321212  ድጋፋቸውን እንዲያበረክቱ ጥሪ ቀርቧል። በመግለጫው ላይ የተገኙት የደብሩ የሰበካ ጉባኤ እና የኮሚቴ አባላት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገር የሚኖሩ የቅዱስ ጊዮርጊስ ወዳጆች ግንባታው ለፍጻሜው እንዲደርስ በገንዘባቸውና በዕውቀታቸው የበኩላቸውን አስተዋጽኦ እንዲያደርጉ ጠይቀዋል። #ortodox #otc #ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ

Comments
  • “ሞ'ታለች የተባለው እኔን እንዳይሆን”!  የወጣቷ ያልተጠበቀ የስልክ ጥሪ!  Eyoha Media |Ethiopia | Habesha 2 недели назад
    “ሞ'ታለች የተባለው እኔን እንዳይሆን”! የወጣቷ ያልተጠበቀ የስልክ ጥሪ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha
    Опубликовано: 2 недели назад
  • አባ ጽጌ ድንግል ገዳም ዳግም የተቋቋመው ከሰቆጣ 60ኪሎ ሜትር ይገኛል ለበርካታ ዘመናት አስታዋሽ አጥቶና ተረስቶ ሲኖር በብጹዕ በአቡነ ባርናባስ ተቋቁሟል፡፡ 4 года назад
    አባ ጽጌ ድንግል ገዳም ዳግም የተቋቋመው ከሰቆጣ 60ኪሎ ሜትር ይገኛል ለበርካታ ዘመናት አስታዋሽ አጥቶና ተረስቶ ሲኖር በብጹዕ በአቡነ ባርናባስ ተቋቁሟል፡፡
    Опубликовано: 4 года назад
  • ዐቢይ ወደ ቢን ዛይድ ለምን ሄዱ?20 ሚሊዮን ዶላር ለመንግስቱ|ETHIO FFORUM 4 дня назад
    ዐቢይ ወደ ቢን ዛይድ ለምን ሄዱ?20 ሚሊዮን ዶላር ለመንግስቱ|ETHIO FFORUM
    Опубликовано: 4 дня назад
  • Ethiopia - የፑቲን ጦር ከዋሽንግተን አፍንጫ ስር  እንዴት…? ኩባ ያልታሰበው!... 4 часа назад
    Ethiopia - የፑቲን ጦር ከዋሽንግተን አፍንጫ ስር እንዴት…? ኩባ ያልታሰበው!...
    Опубликовано: 4 часа назад
  • ቢሊየነሩ በገጠር የተወውን ቤቱን ለመጎብኘት ሄደ - ነገር ግን የሞተችው ሚስቱ እና ልጁን እዚያ ሲያገኛቸው ደነገጠ 3 недели назад
    ቢሊየነሩ በገጠር የተወውን ቤቱን ለመጎብኘት ሄደ - ነገር ግን የሞተችው ሚስቱ እና ልጁን እዚያ ሲያገኛቸው ደነገጠ
    Опубликовано: 3 недели назад
  • በካምፓላ የገጠመኝ ጉድ 🇺🇬 ከመርካቶ የባሰ ግርግር 2 недели назад
    በካምፓላ የገጠመኝ ጉድ 🇺🇬 ከመርካቶ የባሰ ግርግር
    Опубликовано: 2 недели назад
  • 🛑 Bermel Georgis ጉድ ነው የሰማዕቱ ስራ የቅዱሴ አባት ምን ገጠመው?? | Terbinos Media 3 недели назад
    🛑 Bermel Georgis ጉድ ነው የሰማዕቱ ስራ የቅዱሴ አባት ምን ገጠመው?? | Terbinos Media
    Опубликовано: 3 недели назад
  • ስለድንግል ማርያም ያልገባው ይሄን ይስማ የሚደንቅ ስብከት በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ | #abagebrekidan #aryam 1 месяц назад
    ስለድንግል ማርያም ያልገባው ይሄን ይስማ የሚደንቅ ስብከት በመጋቤ ሐዲስ ዶክተር ሮዳስ ታደሰ | #abagebrekidan #aryam
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ጸሎታችሁ እንዲሰማ እንዲህ አታድርጉ ||ማረን እያላችሁ በእንባ ጹሙ! || በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ @neamnmedia19 1 месяц назад
    ጸሎታችሁ እንዲሰማ እንዲህ አታድርጉ ||ማረን እያላችሁ በእንባ ጹሙ! || በዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ @neamnmedia19
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ቢሊየነሩ ወደ ሬስቶራንቱ በድንገት ገባ - የቀድሞ ባለቤቱን እርጉዝ ሆና ስታስተናግድ ሲያያት ደንግጦ ባለበት ቆመ 2 недели назад
    ቢሊየነሩ ወደ ሬስቶራንቱ በድንገት ገባ - የቀድሞ ባለቤቱን እርጉዝ ሆና ስታስተናግድ ሲያያት ደንግጦ ባለበት ቆመ
    Опубликовано: 2 недели назад
  • #ሰበር_ዜና #ትዝታው_ሳሙኤል_ፍርድ_ቤት_ሊቅርብ_ነው @NEGASHMEDIA 2 недели назад
    #ሰበር_ዜና #ትዝታው_ሳሙኤል_ፍርድ_ቤት_ሊቅርብ_ነው @NEGASHMEDIA
    Опубликовано: 2 недели назад
  • ሳቤላ || ክፍል 23 || New Ethiopian Drama | አዲስ አማርኛ ተከታታይ ድራማ || 1 месяц назад
    ሳቤላ || ክፍል 23 || New Ethiopian Drama | አዲስ አማርኛ ተከታታይ ድራማ ||
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • ቀጥታ ስርጭት የመጨረሻው ቀን ‼️ከፈረንሳይ ቅ/ጊዮርጊስ ከተራራማው ስፍራ/መንክር ሚዲያ Трансляция закончилась 2 недели назад
    ቀጥታ ስርጭት የመጨረሻው ቀን ‼️ከፈረንሳይ ቅ/ጊዮርጊስ ከተራራማው ስፍራ/መንክር ሚዲያ
    Опубликовано: Трансляция закончилась 2 недели назад
  • በፋኖ እጅ የገባው  መሣሪያ ያስነሳው ጥያቄ!ቁልፍ ወታደራዊ  ቦታዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ!አሁናዊ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዘገባዎች! 14 часов назад
    በፋኖ እጅ የገባው መሣሪያ ያስነሳው ጥያቄ!ቁልፍ ወታደራዊ ቦታዎች በቁጥጥር ስር ዋሉ!አሁናዊ አዳዲስ መረጃዎችን እና ዘገባዎች!
    Опубликовано: 14 часов назад
  • ከተማው አንዷለም  ልብ የሚነካ የፆም መዝሙር|ምርጥ ዘለሰኛ|አዲስ ዘለሰኛ|መዝሙር 1 месяц назад
    ከተማው አንዷለም ልብ የሚነካ የፆም መዝሙር|ምርጥ ዘለሰኛ|አዲስ ዘለሰኛ|መዝሙር
    Опубликовано: 1 месяц назад
  • አቃቂ የተጣለው ልጅ | እኛን ያስለቀሰ ታሪካቸው 3 недели назад
    አቃቂ የተጣለው ልጅ | እኛን ያስለቀሰ ታሪካቸው
    Опубликовано: 3 недели назад
  • እሙ ደበሌ | አስከሬን ላይ የተገኘችው ህጻን |  ኦሮምኛ ረስታ ትግርኛ ጀመረች 2 недели назад
    እሙ ደበሌ | አስከሬን ላይ የተገኘችው ህጻን | ኦሮምኛ ረስታ ትግርኛ ጀመረች
    Опубликовано: 2 недели назад
  • 🛑 ታምራቱ  እንደቀጠለ ነው#ethiopia #eotc #ebs #bermel #ethiopianorthodoxtewahedo . 2 недели назад
    🛑 ታምራቱ እንደቀጠለ ነው#ethiopia #eotc #ebs #bermel #ethiopianorthodoxtewahedo .
    Опубликовано: 2 недели назад
  • መጋቢ ሀዲስ ሕዝቡን በሳቅ ገደሉት | መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ | megabi hadis interview | megabi hadis eshetu donkey tube 3 недели назад
    መጋቢ ሀዲስ ሕዝቡን በሳቅ ገደሉት | መጋቢ ሀዲስ እሸቱ አለማየሁ | megabi hadis interview | megabi hadis eshetu donkey tube
    Опубликовано: 3 недели назад
  • ፕረዚደንት ትግራይ ተመሪጹ //  ወዲ ወረደ መዓልቲ ወሲኑ  //  ኣዛዚ ሰራዊት ትግራይ ተመሪጹ 1 час назад
    ፕረዚደንት ትግራይ ተመሪጹ // ወዲ ወረደ መዓልቲ ወሲኑ // ኣዛዚ ሰራዊት ትግራይ ተመሪጹ
    Опубликовано: 1 час назад

Контактный email для правообладателей: u2beadvert@gmail.com © 2017 - 2026

Отказ от ответственности - Disclaimer Правообладателям - DMCA Условия использования сайта - TOS



Карта сайта 1 Карта сайта 2 Карта сайта 3 Карта сайта 4 Карта сайта 5