У нас вы можете посмотреть бесплатно ሳይኮሎጂ በሰዎች ኑሮ ላይ ያለው ተጽእኖ || How Psychology impacts people's day to day lives? или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በዚህ ዝግጅት ሳይኮሎጂ በዕለት ተዕለት ኑሯችን ላይ ያለውን ዘርፈብዙ ተፅእኖ እጥር ምጥን አድርገን እንመለከታለን። ቪዲዮውን እስከመጨረሻው ካያችሁት ደግሞ አንድ Tip እናካፍላችኋለን። #ሳይኮሎጂ #ኢትዮጵያ #ጤና #ስነልቦና #psychologyfacts #ethiopia #education #psychologist #health #wellbeing ይህ የዩትዩብ ቻናል የሥነልቦና ሳይንስ ምንነት በጥልቀት ይዳሰስበታል። የሰው ልጅ የሥነልቦና ውቅር ምን እንደሚመስል ይቃኝበታል። የሥነልቦና ሳይንስ ጽንሰ ሐሳቦች በሰው ልጅ የዕለት ተዕለት ህይወት ውስጥ ያላቸው ትርጉም በሰፊው ይብራራበታል። የሰው ልጅን ስሜቶችና ባህርያት በጥልቀት ከማስገንዘብ አንስቶ የሥነልቦና ጤናን ፣ የሰዎች መስተጋብርን እንዲሁም የግለሰብና የማኅበረሰብ ሁለንተናዊ ደህንነትን በበጎ መልኩ እስከማሻሻል የሚደርስ ግብ ያላቸው ሐሳቦች ይንሸራሸሩበታል። ዝግጅቶቻችንን የምናቀርበው በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ ቢሆንም አልፎ አልፎ እንግሊዝኛን ጨምሮ አንዳንድ ከሌሎች ቋንቋዎች የተወሰዱ ቃላትን የምንጠቀም ይሆናል። ለዚህም ምክንያቶቹ ለምናነሳቸው ጉዳዮች የአማርኛ አቻ ቃላት በማይገኝ ጊዜ (የሥነልቦና ሳይንስ የሚዳስሳቸው በርካታ ጽንሰ-ሐሳቦች ለአገራችን በአንጻራዊነት አድስ በመሆናቸው) አልያም በእኛ በዝግጅት አሰናጆቹ የቋንቋ እውቀት ውስንነት ሊሆን እንደሚችል እናሳውቃለን። አብራችሁን ስለምትሆኑ እናመሰግናለን። ___ ማሳሰቢያ፡- በዚህ የዩትዩብ ቻናል የምናጋራቸው መልዕክቶች ለትምህርታዊ ዓላማ ብቻ የተዘጋጁ መሆናቸውን እያስገነዘብን ከጤና ባለሙያ ጋር የሚደረግን ምክክርና የጤና ምርመራ (diagnosis) የሚተኩ እንዳልሆኑ ለማሳሰብ እንወዳለን። ___ DISCLAIMER: Contents in this channel are for educational purposes only and are not intended to serve as substitute for consultation with health care professionals.