У нас вы можете посмотреть бесплатно ሰዎችን በቀላሉ ለማንበብ የሚረዱ 17 የሳይኮሎጂ ትሪኮች ||Tricks to read people instantly||Kalianah||Ethiopia или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#Kalianah #Motivation #Ethiopia ሰዎችን በቀላሉ ለማንበብ የሚረዱ 17 የሳይኮሎጂ ትሪኮች /Psychological tricks to read people instantly/Kalianah/Ethiopia ይህን ቪድዮ ስትከፍቱ ሰዎችን እንዴት በቀላሉ ማንበብ እንደምትችሉ ለማወቅ ነው አይደል? ትክክል ናችሁ፡፡ ዛሬ ይህን ለማድረግ የሚያግዟችሁን 18 የሳይኮሎጂ ትሪኮች እነግራችኋለሁ፡፡ ምክንያቱም ሰዎችን ለመጀመሪያ ጊዜ ስናገኛቸው ምን ዓይነት ሰዎች እንደሆኑ ለመገመት እንቸገራለን፡፡ በዚህም ምክንያት እንዴት መቅረብ እንዳለብን ወይም እንዴት መግባባት እንዳለብን ግራ ይገባናል፡፡ ታድያ የስነልቦና ባለሙያዎች እንደሚሉት ለመጀመሪያ ጊዜ ያገኘናቸውን ሰዎች ማወቅ የምንችለው 55 ፐርሰንት በሰውነታቸው እንቅስቃሴ፣ 38 ፐርሰንት በድምፅ አወጣጣቸው እንዲሁም 7 ፐርሰንት ብቻ በሚናገሩት ነገር ነው፡፡ ስለዚህ አዲስ ሰዎችን ስንገናኝ እነዚህን ሦስት ነገሮች ከግምት ማስገባት ይኖርብናል፡፡ Subscribe my channel = / @kalianah Contacts / kalianahbubu / kalianah_bubu Tiktok = Kalianah1