У нас вы можете посмотреть бесплатно Emameye или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
"እናቶች የምንኖርባት ዓለም አናት ስለሆኑ አብዛኛው የዚች ዓለም የኑሮ ቀመር የሚሰራው በእነርሱ ነው፤ በዚህም ምክንያት ፈጣሪ አባትህንና እናትህን አክብር ብሎ አዘዘ፡፡" እማምዬ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ!!! በህይወታችን ላይ የገጠመንን መታወክ ሁሉ አንቺ በእግዚአብሔር ላይ ባለሽ መታመንና ፅናት ተሻገርን፡፡ ልጅ ሆኜ ትዝ ይለኛል አዋኪዎቻችን ባየሉበት ዘመን ፤ ያረፉትን ነፍሳቸውን ይማር በህይወት ያሉትንም ለንስሐ ሞት ያብቃቸው "ኤሊን ድንጋይ ያለበሰ አምላክ ያውቃል ትይ ነበር" የሰው ልጅ ሕይወት ብርቱ ሰልፍ በሆነባት በዚች ምድር በከፍታዬም በዝቅታዬም ከጎኔ የሆንሽው እናቴ እማምዬ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ፡፡ እምነትና ፅናት ሁሉን ያሻግራል!!!