У нас вы можете посмотреть бесплатно ሴራን ቀብረነዋል - መከታው ማሞ | ደሳለኝና መከታው ተገናኙ! или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ወንድም በወንድሙ ላይ ቃታ በሳበበት፣ የሴራና የክፍፍል ፖለቲካ በነገሰበት ምድር... ያልተጠበቀ ታሪካዊ አንድነት ተበስሯል! 'ከዚህ በኋላ ሊለየን የሚችል አንዳችም ምድራዊ ኃይል የለም! ሲሉ የሸዋ ፋኖ መሪዎች አርበኛ መከታው ማሞ እና አርበኛ ደሳለኝ ሲያስብ ሸዋ አውጀዋል። በዚህ ጥልቅ እና አጓጊ የበራፍ ቲቪ ልዩ ዘገባ፡- 🔥 የፌደራል መንግስቱ ፋኖን ለመከፋፈል የሄደበት ርቀትና የከሸፈው ሴራ እንዴት ይገለፃል? 🔥 'የዝንብ ስብስብ መግላሊት አይከፍትም' የተባለው አፋብን (የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ) ከጀርባ ምን እየሰራ ነው? 🔥 "እነ አስረስ ማረ እና ማርሸት ፀሀው እጅ ሊሰጡ ነው" በሚል የተከፈተው የስብዕና ግድያና የፕሮፓጋንዳ ዘመቻ እውነታውስ ምንድን ነው? 🔥 እንዲሁም የዓለም አቀፉ ማህበረሰብ የተዘጋ ጆሮ እና የጥቅም መነፅር እንዴት በፋኖ ክንድ ሊጠራ ቻለ? በእቶን እሳት ውስጥ አልፎ እንደ ወርቅ የጠራውን የፋኖን ወቅታዊ የትግል ምዕራፍ፣ የወታደራዊ አዋቂዎችን ትንታኔ በማካተት በኪናዊ አቀራረብ አሰናድተነዋል። ይህንን እውነትና ታሪክ የያዘ ዘገባ እስከ ፍጻሜው አብራችሁን እንድትከታተሉ በአክብሮት እንጋብዛለን! 👉 የበራፍ ቲቪ (Beraf TV) ቤተሰብ ለመሆን ቻናላችንን Subscribe ያድርጉ! 👉 ሀሳብዎን በኮመንት ያጋሩን፤ ቪዲዮውን Like እና Share በማድረግ ለሌሎችም እንዲደርስ ያድርጉ! #Fano #Amhara #Ethiopia #AmharaFano #FanoUnity #ShewaFano #EthiopianNews #AFBN #EthiopiaConflict #AbiyAhmed #AmharaResistance #BerafTV #HabeshaNews #EthiopianPolitics #TrendingEthiopia #BreakingNewsEthiopia Fano, Amhara Fano, Ethiopia conflict, Amhara resistance, Shewa Fano unity, Meketaw Mamo, Desalegn Siasib, Asres Mare, Marshet Tsehaw, Abiy Ahmed, Ethiopian current affairs, Amhara news today, Fano news, AFBN, Ethiopian politics, Beraf TV, Habesha news, Ethiopian documentary, War in Amhara region, Amhara Fano latest news, Ethiopian breaking news.