У нас вы можете посмотреть бесплатно ዲያቆን ቢኒያም ሥዩም - "ምኩራብ" (የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት ምስባክ) | Deacon Biniyam Syoum - Mkurab или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
የዐቢይ ጾም ሦስተኛ ሳምንት "ምኩራብ" ተብሎ ይጠራል። በዚህ ሰንበት የሚሰበከውን መዝሙረ ዳዊት (ምስባክ) በዲያቆን ቢኒያም ሥዩም ያሬዳዊ ዜማ ተጋብዛችኋል። የምስባኩ ትርጉም፦ "የቤትህ ቅናት በልታኛለችና፤ የሚሰድቡህም ስድብ በእኔ ላይ ወድቆአልና። ነፍሴን በጾም አስመረርኋት (ቀጣኋት)።" (መዝሙር 68፥9-10) ይህ ሳምንት ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወደ ቤተ መቅደስ (ምኩራብ) ገብቶ የሚሸጡትንና የሚለውጡትን ያስወጣበትንና "ቤቴ የጸሎት ቤት ትባላለች" ብሎ ያስተማረበትን ዕለት የምናስብበት ነው። #ምኩራብ #ዐቢይ_ጾም #ዲያቆን_ቢኒያም_ሥዩም #ምስባክ #ኦርቶዶክስ #ተዋሕዶ #EthiopianOrthodox #AbiyTsom #Mkurab