У нас вы можете посмотреть бесплатно ስጠኝ እስቲቃማ / stegn istikama или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንግሊዝኛ መማርያ ቻናል subscribe ያርጉ 👇👇👇 spring tutors / @springetutors #ኢስላማዊ #ግጥም #ግጥሞች #islamicvideos #islamicpoimsinamharic #islamicpoims #abduselam #ግጥም #ethiopian #islamicvideos #saudi #uae #አብዱሰላምሻፊ #ኢስላማዊ #አቡአብደላህ #abuabdellah#abduselamshafi#abduselam #abduselamshafi #abuabdullah #poimaboutislam@zaretube1690 አጫጭር ኢስላማዊ ግጥሞች በ አብዱሰላም ሻፊ (አቡ አብደላህ) /በዱንያም በአኪራም ስኬታማ ለመሆን የሚያስፈልገው እስቲቃማ (ፅናት ) እንዲሁም የሰው ልጆችን ደረጃ ከፍ የሚያደርግ የሆነው ዕውቀት የተዳሰሱበት ዕውቀት ያስከብራል / ዛሬ tube / Islamic poems in Amharic by Abduselam Shafi (abu Abdellah ) / about patience, The most important key for success and the importance of knowledge @ zaretube ዛሬ . To get latest videos just subscribe now. / @zaretube1690 ስጠኝ እስቲቃማ በሰጠኸኝ ኒዕማ መልካሙን ስሰራ ነብስያና ሸይጧን ቢዋጉኝ በጋራ እጄን ጭራሽ ሳልሰጥ ለጠላቴ አላማ መልካሙ ስራዬን ዘውትር እንድሰራ ለጋሹ ጌታዬ ስጠኝ እስቲቃማ ከመጥፎ ስራዬ በፀፀት ቶብቼ ዳግም ላልመለስ በነፍሴ ላይ ዝቼ ከተውባ በኋላ ከቶ እንዳላቅማማ ሐራም እንዳልሰራ ስጠኝ እስቲቃማ ቢበዛ ፀሎቴ ፆሜና ስግደቴ ልብሴን ሳስተካክል በማውቀው መስራቴ በፈርድ ላይ ሱናን ዘውትር ስተገብር ከቃልህ ማውቃትን ለሰዎች ስናገር ኢክላስ የለው ስራው ተብዬ ብታማ መልካም እንዳላቆም ስጠኝ እስቲቃማ ካለችኝ ትንሽ ሃብት ከኪሴ አውጥቼ ጀነት እንዳልገባ መልካሙን ሰርቼ ድህነት ቢዝትም በጭራሽ ላልሰማ በሰደቃ አበርታኝ ስጠኝ እስቲቃማ በረመዳን ላንድ ወር ኢማኔ ሞልቶልኝ በፆም በሠላቱ እንዳበረታኸኝ በዱዓ ጠንክሬ በዚክር እንዳረፍኩኝ ኢፍጣር ሰደቃ እንዳልተቻኮልኩኝ ሠላሳው ቀን አልፎ ሸዋል ስትመጣ ሻይጧንም ተፈቶ ከስሩ ሲወጣ እንዳይጎዳኝ ከቶ እንዳንስማማ አዛኙ ጌታዬ ስጠኝ እስቲቃማ ። ቅድሚያ ሰጥቼበት ሱብሂዬን ከንቅልፌ ቅዝቃዜውና ብርዱን አሸንፌ መስጂድ እንድሰግድ ሰላቴን በጀማ ወዳጁ ጌታዬ ስጠኝ እስቲቃማ እምነቴን እንድተው አስገዳጅ ቢመጣ ያለችኝ አንዷን ነፍስ በስቃይ ሊያወጣ ወይም በማጣቴ ኃብቱን ተመክቶ ሊያሸጣኝ እምነቴን በብር አሞኝቶ በድህነት ኖሬ ህይወቴንም ሸጬ ጀነትን እንዳገኝ እንዳልቀር ቋምጩ በአኺራ እንዳላፍር ፍርዳችን ሲሰማ ዛሬ በእምነቴ ላይ ስጠኝ እስቲቃማ ፡፡ ሌሎች ስራዎቼ :- ክብር ነው ባርነት ( ስለተውሂድ ) • ክብር ነው ባርነት ብቻ ሶብር እንጂ • ብቻ ሶብር እንጂ ምርጥ ግጥም በ አቡ አብደላህ / lovely poe... የብእሩ አርበኛ እና ሌሎችም • የብዕሩ አርበኛ እና ሌሎችም ቢራቢሮው ልቤ እና ሌሎችም • ቢራቢሮው ልቤ እና ሌሎችም ስጠኝ እስቲቃማ እና እውቀት ያስከብራል • ስጠኝ እስቲቃማ / stegn istikama በጭራሽ አትችልም • በጭራሽ አትችልም !!! ... #zaretube ዛሬ#ethiopian #saudi #uae #dubai #አሜሪካ #አስተማሪ #ዱባይ #abduselam #ethiopiancommunity #tewhid #ነሲሓ ቲቪ#Nesihatv#shorts #ኢስላማዊ #ግጥም በ አቡ አብደላህ ll #islamic #poem in Amharic by #abu Abdellah / #Abdusrlam Shafi #ethiopian #saudi #uae #dubai #አሜሪካ #ethiopiancommunity #አስተማሪ #nesihatv #nesiha-tv@zaretube ዛሬ