У нас вы можете посмотреть бесплатно ባለታሪኳ፦ከባሌ ቤተሰቦች ጋር ከባድ ወቅትን አሳልፌያለሁ /ለትዳሬ የከፈልኩት ዋጋ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
እንኳን ወደSister z/ ሲስተር ዜድ ቱዩብ በደህና መጣችሁ።በዚህ vidio የቤተሰብ ታሪክ ፦የባል ቤተሰብ በሚስቱ እንቅስቃሴ ውስጥ በቀላሉ ሲገባ እንዴት የቤተሰብ ሰላምን ሊያፈርስ እንደሚችል ያሳያል። ሚስት ባሏ በእናቱና ቤተሰቡ ቃል የሚመራ ሲሆን የሚያስከትለውን ተጽዕኖ ያሳያል ። በትዕግስት፣ በጸሎት እና በእምነት በኩል ፍቅርና ትዳርን እንዴት ማዳን እንደሚቻል ይማሩ። ይህ ታሪክ ለባለትዳሮች ም ለወላጅ ቤተሰቦችም ትምህርታዊ መልእክት ነው። የቤተሰብ ጣልቃገብነት በትዳር, ትግስት,ሰላማዊ ትዳር ,የባልና ሚስት ተግባቦት,በፈጣሪ መደገፍ,husband family interference, , marriage wisdom, dua and patience #ትዳር # #MarriageLessons #FamilyInterference #InLawProblems #MuslimFamily #WifeStruggles #IslamicMotivation #RespectInMarriage #FaithAndPatience #LoveAndForgiveness #AmharicIslamicStory