У нас вы можете посмотреть бесплатно 40: የእግዚአብሔር ዙፋን - ምዕራፍ ስድስት: የእግዚአብሔር ዙፋን እና አዲሲቱ ኢየሩሳሌም | YeEGZIABHER Zufan - The Throne of GOD или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
ኢየሱስ ያድናል!የእግዚአብሔር አብ ልጅ እና ቃል ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው! The Throne of GOD and the New Jerusalem. በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ አንድ አምላክ ስም አሜን። In the name of God the Father, the Son, the Holy Spirit one Creator Amen. እውነተኛው ዓለም ሲገለጥ። የተጻፈውም በእግዚአብሔር አብ ፍቅርና ፈቃድ በጌታ በኢየሱስ ክርስቶስ ጸጋና ትእዛዝ በመንፈስ ቅዱስ ኅልውናና ሙሉ ምሪት በክርስቶስ ባሪያ እና አገልጋይ በነቢይ ዳንኤል አበራ ነው። When the Real World is Revealed. Written by the Love and Will of GOD The Father, by the Grace and Order of the LORD JESUS Christ, and by the Presence and full Leading of The HOLY SPIRIT through a servant of CHRIST, Prophet Daniel Abera. Disclaimer: This Video has full permission from the Owner, YESHUA HaMashiach (JESUS Christ), The WORD of GOD, The KING of Kings, The LORD of Lords, The WAY, The TRUTH, The LIFE, The LIGHT, The ALPHA And The OMEGA, The SAVIOR, The SLAIN LAMB OF GOD, The RESURRECTION, The LION OF THE TRIBE OF YEHUDAH, The WONDERFUL COUNSELOR, The MIGHTY GOD, The ETERNAL FATHER, The PRINCE OF PEACE, The SON OF THE LIVING GOD(ABBA YHWH ELOHIM). #Ewnetegnaw_Alem_Sigelet #When_the_Real_World_is_Revealed #Prophet_Daniel_Abera #The_Lord_Yeshua_HaMashiach #Abba_Father #Ruach_HaKodesh #The_Will_of_YHVH #The_Way_of_YHVH #The_Grace_of_Yeshua #The_Truth_of_YHVH #The_Light_of_YHVH #The_Life_of_YHVH #Yeshua_the_Life አባታችን እግዚአብሔር ሆይ አንተ ሁሉን ፈጥረሃል ሁኑ ስላልካቸው ሆነዋል የዛላለም ፈጣሪ ጌታ አምላካችን ሆይ ክብርና ወዳሴ የበላይነት ለአንተ ብቻ ነው፡፡ ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ለወደድከን ከኃጥያታችንም በደምህ ላነፃኸን ስለ እኛ ሰው ለሆንከው ለሞትከው ከሙታንም ለተነሣኸው ከይሁዳ ነገድ ለሆንከው አንበሳ ማህተሙን ትፈታ ዘንድ ለቻልከው ለታረድከው በግ ለነገሥታት ንጉስ አልፋና ኦሜጋ ዘላለም ሕያውም ለሆንከው ኤልሻዳይ ጌታ ኃይል ክብርንና ባለጠግነትን ጥበብንና ብርታትንም ልትቀበል ይገባሃል በረከት ኃይልም ብርታትም ምስጋናችንም ለአንተ ይሁንልህ፡፡ ታርደሃልና ይገባሃል፣ ክብርን ልትቀበል ይገባሃል። ቅዱስ ቅዱስ ቅዱስ ነህ አንተ ጌታ አምላካችን ሆይ፤ አንተ ሁሉን ሰርተሃል ሁኑ ስላልካቸው ሆኑ፤ ከነገድ ከቋቋን ህዝቦችን ይዋጅ ዘንድ አዳኝ የሆነውን ልጅህን የፍቅርህ ምሳሌ የሆነውን ሰጠኸን፤ ማን አለ ማህተሙን የሚፈታ አንተ ግን ችለሃል የእኛ ጌታ ለወደደን ከኃጥያታችንም በደሙ ላጠበን ኃይልና በረከት ክብርም ባለጠግነትም ለታረደው በግ ለኢየሱስ ክርስቶስ እስከ ዘላለም ይሁን። የአለም መንግስት ለእርሱ ለጌታችን ሆነች ስለዚህ ተመስገን ለሰው ልጆች ሁሉ ሰላም ይሁን፤ በምድር በዲያብሎስና በጭፍሮቹ ትፈርድ ዘንድ ዘመን መጣ የቅዱሳንን ደም ትበቀል ዘንድ ዘመን መጣ፤ አጥፊዎችን ታጠፋ ዘንድ ዘመን መጣ፣ ለሊትና ቀን የወንድሞችን ከሳሽ ጥለሃልና ዘመን መጣ ሰማይና ምድር ሃሴት አድርጉ ክርስቶስ ጌታ ነግሷልና። በምድር ላሉ ሁሉ ለሰው ልጆች ሰላም፤ እዳቸው ተከፈለ ፍርዳቸው ተሻረ በአንድያ ልጅህ ዲያብሎስ አፈረ ስምህ በምድር ሁሉ እጅግ ተከበረ ፍጥረት ሁሉ ለአንተ ምስጋና ዘመረ ኢየሱስ አሸናፊ ነው!!! አምላካችን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ ክብርና ምስጋና ለአንተ ብቻ ነው፤ ምስጋናም ውዳሴም ሁሉ። የሰው ልጆችን ቤዛ ቀኝህ ስለምትገልጥ እናመሰግንሃለን። ጌታ ሆይ ና ማራናታ። አሜን ማራናታ ጌታ ሆይ ቶሎ ና። አሜን ማራናታ በክብር ከፍ በል አዎን ተገለጥ። በአምባ ላይ ተቀምጠህ የቅዱሳንን ደም ልትበቀል እባክህ ጌታ ሆይ ፍጠን። "ናፍቀንሃልና ፊትህን እንየው፤ ይህ ምድር ጊዜያዊ ነው። አገር አለን፣ ጌታ አለን፣ መጥቶ ከጭንቅ ከመከራ የሚያድነን፣ የሚገላግለን። በእርግጥ እርሱ ይመጣል፣ ያኔ ሀዘናችን ያበቃል፣ አሜን ጌታ ሆይ ና።" የጸጋ ልብስ የለበሱ። በኢየሱስ ክርስቶስ ቤዛነት የዳኑ።