У нас вы можете посмотреть бесплатно አንቺን የያዘ ሰው | Anchin Yeyaze Sew | በዘማሪት ሰላማዊት መላኩ | или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
#አንቺን_የያዘ_ሰው አንቺን የያዘ ሰው ምን ይጎድልበታል በምልጃሽ በረከት ቤቱ ሞልቶለታል ዘር መከር ባይኖው ጎተራው ባይሞላ ሁሉም ይሸፈናል በረድኤትሽ ጥላ #አዝ በረከትሽ ብዙ የደናግል ገንዘብ የምስኪናን እናት የርሁባን ቀለብ ለሁሉ መጋቢ ጸጋሽ የማይጎድል ስምሽ ጥዑም ምግብ ከረሀብ የሚያስጥል/2/ #አዝ አንቺ ብትመጪ ከምስኪኗ ቤቴ እንደ መጥምቁ እናት በዛልኝ ሐሴቴ የአዲስ ኪዳን ቁርባን መንበር ጠረጴዛ ጽድቅን አሸተትን የሕይወትሽን መዓዛ /2/ #አዝ ልቤ ተጠራጥሮ ኪዳንሽን ካልከዳ ልመናም አልወርድም አልይዝም አቁማዳ ሁሉን እየሞላሽ መመገብ ታውቂያለሽ ቢዝቁት የማያልቅ ጸጋና ሀብት አለሽ/2/ #አዝ የእግዚአብሔር ማረፊያ ኮረባዊት ዋሻ የሕይወት ውሃ ምንጭ የህግ መፍሰሻ ነበልባል ተዋህዶሽ ሙሴ አንቺን አይቷል ጫማውን አውልቆ በፊትሽ ተደፍቷል/2/ #ዘማሬ_ያሬድ #zemare_yared #ortodox_mezmur #mezmur #yilma #gebre_yohanis #twedros #eotc #ethiopian_ortodox_mezmur #21_media #zemarit_selamawit #zimare #zemari #zmare_yared #eotc #zik_midia #merkoryos #kuankuayenesh_media #addis_mezmur #addis_zemare #new_ortodox_mezmur