У нас вы можете посмотреть бесплатно ጥንቆላ: እግዚአብሔር የሰጠን ዋጋ ውድ ቢሆንም ትክክለኛ ዋጋችን እሱ ነው | ክፍል 18 – ነብይ ቢንያም ማቴዋስ или скачать в максимальном доступном качестве, видео которое было загружено на ютуб. Для загрузки выберите вариант из формы ниже:
Если кнопки скачивания не
загрузились
НАЖМИТЕ ЗДЕСЬ или обновите страницу
Если возникают проблемы со скачиванием видео, пожалуйста напишите в поддержку по адресу внизу
страницы.
Спасибо за использование сервиса ClipSaver.ru
በእነዚህ ተከታታይ ክፍሎች ነብይ ቢንያም ማቴዎስ ከቤተሰብ አንስቶ እስከ ሀገር ድረስ ስላሉ የተለያዩ አይነት የጥንቆላ አሰራሮች እና ከነዚያ ደግሞ ነፃ የሚወጣበትን መንገድ አንስቶ አስተምሯል። ቪዲዮውን ይሄንን የYouTube link [ • ጥንቆላ: እግዚአብሔር የሰጠን ዋጋ ውድ ቢሆንም ትክክለኛ ዋጋችን እ... ] ተጭናችሁ ማየት ትችላላችሁ። ተባረኩበት። በዚህ ክፍል ከተነሱት ሃሳቦች መካከል፦ ሀጢያትን ለመናዘዝ እና ለመተው ፈቃደኛ ያልሆነ ነፃነትን አይለማመድም። አጋንንት እራሱን ከገለጠ በኋላ ሰዎችን የመምታት ጉልበት የለውም ውሸት ነው። የNew Age Movement ወጣቱ በእስራት እንዲያዝ ሰይጣን ያዘጋጀው አሰራር ነው። ሰው ለእግዚአብሔር ባለመታዘዝ ዋጋው የቀነሰ ሳይሆን ዋጋ የሌለው ነው የሆነው። የሰው ልኩ የክርስቶስ ደም ነው ዓለም ደግሞ ይሄንን መስጠት አትችልም። ትምህርቱ ለብዙዎች እንዲደርስ LIKE በማድረግ እንዲሁም መንፈሳዊ እድገት ለማግኘት ለሚፈልጉ ወዳጆቻችሁና ቤተሰቦቻችሁ SHARE በማድረግ አገልግሎታችንን ይደግፉ። 🔔 አሁኑኑ YouTube ላይ ገብተው SUBSCRIBE ያድርጉ እና የNOTIFICATION/የማሳወቂያ ደወሉን ይጫኑ! ተባረኩ! 📲 በተጨማሪ በሌሎች ማህበራዊ ገጾቻችን እኛን ማግኘት ይችላሉ Telegram: @ProphetBinyamMathewos YouTube: @prophetbinyammathewos ለማንኛውም ጥያቄዎች ወይም የምክር አገልግሎት ለማግኘት ፣ እኛን ያነጋግሩን፦ 📞 +251987667454 📲 Telegram: @prophetbinyammathewosinfo 📧 Email: [email protected]